💌─━━━━━💓⊱✿⊰💗━━━━━─💌
➲ ትዝታሽ ነው ጓዴ
✦••┈┈┈┈┈┈┈┈••✦
አንች የነበርሽ ለት የነበረኝ ደስታ፡
ጠባቧ ጎጆየ በፍቅርሽ ተሞልታ፡
መብራት ሳይበራባት በፈገግታሽ በርታ፡
ደስ ትለኝ ነበረ ቀንም ሆነ ማታ።
... ...ግና .... .....
ግና የሄድሽ ለት ደስታየም አለቀ፡
የፈገግታ ምንጩ ወዙ እንኳን ደረቀ፡
ሆድ የባሰው ሆዴ በናፍቆት ደቀቀ፡
ይልቅ በዚያ ፈንታ ባጣሁት መውደዴ፡
አንች ሄደሽ ሳለ ትዝታሽ ነው ጓዴ፡፡
Join us ➲ https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA
➲ ትዝታሽ ነው ጓዴ
✦••┈┈┈┈┈┈┈┈••✦
አንች የነበርሽ ለት የነበረኝ ደስታ፡
ጠባቧ ጎጆየ በፍቅርሽ ተሞልታ፡
መብራት ሳይበራባት በፈገግታሽ በርታ፡
ደስ ትለኝ ነበረ ቀንም ሆነ ማታ።
... ...ግና .... .....
ግና የሄድሽ ለት ደስታየም አለቀ፡
የፈገግታ ምንጩ ወዙ እንኳን ደረቀ፡
ሆድ የባሰው ሆዴ በናፍቆት ደቀቀ፡
ይልቅ በዚያ ፈንታ ባጣሁት መውደዴ፡
አንች ሄደሽ ሳለ ትዝታሽ ነው ጓዴ፡፡
Join us ➲ https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA