መርጌታ ሠናይ የባህል መዳህናኒት ህክምና


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


የባህል መዳህኒትና ሰው ሰራሽ ችግሮች መፍትሄ አለን

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


1🌿🌴 ለመፍትሄ ሀብት
2🌿🌴 ለህማም
3🌿🌴 ለመስተፋቅር
4🌿🌴 ቡዳ ለበላው
5🌿🌴 ለገበያ
6🌿🌴 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7🌿🌴 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8🌿🌴 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9🌿🌴 ለዓቃቤ ርዕስ
10🌿🌴 ለመክስት
11🌿🌴 ለቀለም(ለትምህርት)
12🌿🌴 ሰላቢ የማያስጠጋ
13🌿🌴 ለመፍትሔ ስራይ
14🌿🌴 ጋኔን ለያዘው ሰው
15🌿🌴 ለሁሉ ሠናይ
16🌿🌴 ለቁራኛ
17🌿🌴 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18🌿🌴 ለመድፍነ ፀር
19🌿🌴 ሌባ የማያስነካ
20🌿🌴 ለበረከት
21🌿🌴 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22🌿🌴 ልሳነ መባ
23🌿🌴 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24🌿🌴 ለግርማ ሞገስ
25🌿🌴 መርበቡተ ሰለሞን
26🌿🌴 ለዓይነ ጥላ
27🌿🌴 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28🌿🌴 ለሁሉ መስተፋቅር
29🌿🌴 ጸሎተ ዕለታት
30🌿🌴 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31🌿🌴 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32🌿🌴 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33🌿🌴 ለድምፅ
34🌿🌴 ለብልት
35🌿🌴 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ

                         ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1🌿🌴የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ
2.🌿🌴 ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
3.🌿🌴 ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው
4.🌿🌴 ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
5.🌿🌴 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን
6.🌿🌴 ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
7.🌿🌴 ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8.🌿🌴 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9.🌿🌴 ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን
10.🌿🌴 መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር
11.🌿🌴 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን
ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር  በስልክ ቁጥራችን

☎️0915194525 መደወል ይችላሉ


#ሰላም ሰላም ክቡራት እና ክቡራን እንደምን አላችሁ ዛሬ ስለ ገንዘብ አለመያዝ ወይም አለመበርከት አለመጠራቀም አለመሰብሰብ ወይም መበተን በረከት ማጣት ከእጃችን ደርሶ መመለስ የዚህን ኬዝ ወይም ሁኔታ በሚገባ እንረዳለን። እሚያመጣቸውንም ችግሮች እንዳስሳለን።

የገንዝብ መበተን ዋነኛ ምክንያቶች!

የሴት ዛር መንፈስ
የገርጋሪ መንፈስ
የዝሙት መንፈስ
የልጅነት ቁራኛ ዓይነ ጥላ
የቤተሰብ ዛር መናፍት
የሰላቢ መተት እና መናፍስቶች የበረከት ማጣት ችግር የሚፈጥሩ ናቸው::

ገንዘብ አልመበርከት ምክንያቶቹ!

አልባሌ የሆኑ ወጪዎች
እቃ መበላሸት
በተደጋጋሚ በመታመም የሕክምና ወጪ ማብዛት
በብድር መልኩ በመውጣት ገንዘቦትን ባለመምለስ
ለዝሙት ስራ
ዕዳ ውስጥ በማስገባት ሁሌም ሕይወትዎ በብድር መታሰር
በተልያየ ምክንያት ገንዘቦት መወረስ
በይሉኝታ ገንዘብን እየሰጡ ማባከን
ወዘተ...
የገንዘብ አልመበርከትን ከላይ የተጠቀሱት ክፉ መናፍስቶች የሚፈጥሩት ችግር መሆኑን ተረድተን አውቀን ተገንዝበን መፍትሔን መፈለግ ግድ ይለናል።

ከእውነተኛ ጥበብ ምንም ይሁን ምን መፍትሔ ይገኛል።
በረከት የሚያሳጣ ማንኛውም ክፉ መንፈስ ያል ምንም ጥርጥር በ እግዚአብሔር ኃይል ይነሳል::

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። ነገር ግን እነዚህን ከላይ የጠቀስናቸውን ችግሮች ለመቅረፍ በመጀመሪያ ምልክቶችን በሚገባ ማወቅ ይጠበቅብናል። የምናውቅበት ሂደትም ቀድመን በመደወል እነዚህ ምልክቶች በኔ ላይ አሉ የሉም የሚለውን በእኛ ስም እና በእናት ስም #ኮከባችንን በተገቢው መንገድ አስቆጥረን ማወቅ እንችላለን ። ምልክቶቹ ካሉብን ቀጥታ ወደመፍትሔው በምጣት መፍትሔውን ወስደን ከችግራችን መላቀቅ ይኖርብናል።
ለበለጠ መረጃ
➢☎️0915194525
_ቢደውሉ ከተገባ ምክር ጋር መፍትሔ ያገኛሉ ። መልካም ቀን ይሁንልዎ አሜን!!!




❤_ሸር_ያድርጉልን💚መርጌታ   የባህል መዳኒት ቀማሚ ,💛#መፍትሔ_ሀብት
#መፍትሔ ሀብት ማለት በእለት ተእለት እንቅስቃሴአችን ስኬት እንዲኖረን የሚያደርግ የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችን ጥበብ ነው።
⏩ የሰው ልጅ በእለት ተለት በሚያደርገው የእቅድ ማሳካትና ኑሮን የማሸነፍ ዘዴ እንቅስቃሴው ላይ የተለያዩ እክሎች ሲያጋጥሙት ይስተዋላል።

ለምሳሌ ፦
#አገኝብሎ ማጣት
#ብድር ጠይቆ አለማግኘት
#እሸጥብሎ አለመሸጥ
#እገዛብሎ አለመግዛት
#አበድሮ አለመመለስ (መከልከል)
#ይዞ በረከት ማጣት

#ለፍቶ ድካመ ከንቱ መሆን
#ሰርቶ እንዳልሰራ መሆን
#አስቦ መቅረት
#ጀምሮ አለመቋጨት
#ሥራ ጀምሮ ከስሮ መውጣት
#ከጓደኛ ጋር እኩል ተሰልፎ ወደ ኋላ መቅረት......እና የመሳሰሉት

⏩ እነዚህ ሁሉ የሰው ልጅ የኑሮ ፈተናዎች ናቸው።
ታዲያ ይህን ችግር ለመቋቋምና ለማስወገድ እንዲሁም በእንቅስቃሴአችን ሁሉ ስኬት ለማምጣት ቀደምት ጠቢባን አባቶቻችን
#ብራና ፍቀው
#ቀለም በጥብጠው
#ብዕር ቀርፀው
#የተለያዩ ጥበቦችን በብራና መጻሕፍቶቻቸው ጽፈው ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ አስቀምጠውልን አልፈዋል።

⏩ታዲያ እኛም ወግና ባህላችን ጠብቀን የአባቶቻችን ጥበብ በመጠቀም ችግሮቻችን ማስወገድና ስኬት ማግኘት እንችላለን።

ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን
የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል
ለምሳሌ ፦
👉
#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ
👉
#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ
👉
#በብርቀለበት
👉
#በብር መስቀል

#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ
#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ባላችህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

☎09 15 19 45 25


።።።።።።።መር ጌታ ሠናይ።።።።።።
፤፤፤፤፤በመስተፋቅር የታሰረ ሰው ይፈታለታል፤፤፤፤፤
፣፣፣፣፣፣፣መስተፋቅር ማሠራት የፈለገ ይሰራለታል፣፣፣፣፣

የመስተፋቅር አሰራርና አላማዎች፦
ይህ የመስተፋቅር አሰራር ሒደት እንደ ባለሙያው ሲለያይ እኔ የምጠቀመው ከሁለቱ አስማቶች ውስጥ ፧፧፧፧፧ጥቁር አስማት ነው፧፧፧፧፧

መስተፋቅር ሲባል በአብዛኞቻችን አእምሮ የሚታሰበው ወይም የሚሳለው ፥፥፥ወንዶችን ሴቶች እንዲወዷቸው፦፦ወይም ደግሞ ብዙም ባይለመድም ፦፦፦ሴቶችን ወንዶች እንዲወዷቸው የሚሠራ የአስማት ስራ ነው።

ነገር ግን የመስተፋቅር ስራ ከዚህ ቀጥሎ ለተዘረዘሩት አላማዎችም ይውላል።
1ኛ-ለወሲባዊ ስሜትና ለጋብቻ የሚደረግ
2ኛ-ሐብት ለመውረስ የሚደረግ
3ኛ-ለብቀላ
4ኛ-ታዋቂ ለመሆን
5ኛ-ሕዝብ እንዲወደን
6ኛ-ለትዳር
7ኛ-ብድር እንዲሰጠን
ለመሳሠሉት አላማዎች ማሠራት ይቻላል።
ከነዚህም መካከል 1ኛውን አሁን እነያለን።የቀሩትን ደግሞ ሌላ ጊዜ ከእናንተ አስተያየት በመነሳት እነያለን።

1ኛ- ለወሲባዊ ፍላጎት ና ለጋብቻ የሚደረግ ወይም የሚሠራ መስተፋቅር የዚህ መስተፋቅር አስደጋሚ ከተደጋሚው በሐብትም ሆነ በመልክ ወይም ውበት በጣም የተራራቀ ነው።ማለትም ተደጋሚው አስደጋሚውንይበልጠዋል ስለዚህም በራስ መተማመን ያንሰዋል።በባህሪውም ሆነ በአስተሳሰቡ ሰው የማይወደው ስለሆነ እሽ አትለኝም ወይም አይለኝም ወይም ጠይቆ ወይም ጠይቃ ጥሩ ምላሽ ካላገኘ/ ች ያስደግማል ወይም ታስደግማለች።
።።።።።መስተፋቅር የሚሰራውም።።።
1ኛ፦በሁለቱም እናት ስም ና በእራሳቸው ስም፦በአሉበት
2ኛ፦በድግምት፦በአሉበት
3ኛ፦በመፋቂያ፦በፓስታ፣በመኪና፣በመልክተኛ፣ በመምጣትመውሰድ ይቻላል
4ኛ፦በንቅሳት፤ግዴታ መምጣት ያስፈልጋል
5ኛ፦በብር ቀለበት፦በመምጣት በመላክም
6ኛ፦በሚቀባ፦በመምጣትም በመላክም ይደርሳል።
።።ከነዚህ ውስጥ አስደጋሚው በሚፈልገውና በተመቸው ማሠራት ይችላል።
የዚህ አስማት ቀደም ሲል እንደጻፍኩላችሁ በተደጋሚው ላይ የሚያመጣው ጉዳት፦
1ኛ፧አስደጋሚው ተደጋሚውን ጥሎ ቢሔድ /ቢያባርረው ተስፋ መቁረጥ አይችልም
2ኛ፧ተደጋሚው ከአስደጋሚው ውጭ ሌላ ሰው ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት መፈጸም አይችልም
3ኛ፧ተደጋሚው ብዙ ጊዜ አስደጋሚውን በጣም ከመውደድ የተነሳ ሁልጊዜ መለየት አይፈልግም።

የተከበራችሁ ውድ ደንበኞቼ ይህን አጭር መግለጫ ሳስቀምጥላችሁ ከእናንተ የምፈልገው በአገኛችሁት አጋጣሚ ሼር እንድታደርጉ ነው።

ማሠራትም ሆነ ማስፈታት የምትፈልጉ ሰዎች በስልክ ቁጥር ዘወትር በስራ ሰአት ማናገር እንደምትችሉ እገልጻለሁ።
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
09 15 19 45 25
















መሪ ጌታ ሠናይ የባህል መድሀኒት ቅማሚ
📳0915194525
👉የዓይነ ጥላ ተንኮል
👉#የገርጋሪ_መንፈስ_ክፉ_ሴራ
  👉#የትዳር_መገርገር
    👉#ስንፈተ_ወሲብ
      👉#የእድል_መዘጋት
        👉#በስራ_ስኬታማ_አለመሆን

⏩#በሰው ልጆች የሚያደርሱት ሰነ ልቦናዊ ጫና መዘዙ.........

👉 ይህ ርኩስ መንፈስ የሰውን ስጋዊና መንፈሳዊ እድል ይዘጋል።

👉 መንፈሳዊነት ሲሸሽ ርኩስ መንፈስ አእምሮን እና የደም ስሮችን ይቆጣጠሩታል። የሰው ልጅ የአጋንንት ማከማቻ ቀፎ ሆኗል።

የሰው ልጅ ተራብቶ የአምላክን ህግ እንዳይተገብር #ትዳርን ይገረግራል
#ስንፈተ ወሲብ ያመጣል። በተፈጥሮ ያገኘኸውን ወንድነትን የሚቀማ ክፉ መንፈስ።

👉 በስንፈተ ወሲብ በርካታ ትዳር ፈርሷል። ልጆች ተበትነዋል።
         ⏩#ስንፈተ ወሲብ ዓይነቱ ብዙ ነው።
✔የሴቷ ጭን ላይ እንደ ደረሰ የተዘጋጀውን ዘር ያስፈስሳል
✔አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ያልፈሰፍሳል
✔አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ይገላል
✔የትዳር አካል አንድ ስሜት እንደጎደለው ይሰማዋል
✔በውሀ ቀጠነ ጠብ ይጀመራል።
✔ያለፈው ታሪክ ይረሳል
✔ፍቺ ይመጣል
✔አዳማዊ ሄዋናዊ ቃልኪዳን ይፈርሳል

✔ሚስት ከሌላ ወንድ ታመነዝራለች
✔ማመንዘር እጅግ የከፋ ሀጢያት ነው በመጨረሻም የጥልቁ መንፈስ እቅድ ይሳካል።

⏩ በበረሀ ከሚኖሩት ከበቁት አባቶች በስተቀር ሁሉንም የአዳም ዘር ርኩሳን መናፍስት ይጫወቱበታል።

በእያንዳንዱ የሰውነት ብልቶች ላይ የአጋንንት መንፈስ አሉ።
↪ፀጉር ላይ
↪ግንባር ላይ
↪የዓይን ቅንድብ ላይ
↪አፍንጫ ላይ
↪ከንፈር ላይ
↪ጥርስ ላይ
↪ሆድ ላይ
↪ልብ ላይ... ጋኔን መጠለያ አድርጎ ተቀምጧል።
👉 እንደሚከተለው በዝርዝር እንመልከታቸው

➡#ግንባር ላይ ያለው ጋኔን
#እድልን ይዘጋል
#በሰው ዘንድ እንድትጠላ ያደርጋል
#ትዳር ይከለክላል
#የተጋባውን ያፋታል
#ገዳም የገባውን ያወጣል
#የቆረበውን ያስፈርሳል
#አስገኝቶ ያሳጣል
#ሐፍታም አድርጎ ያስደኸኛል

➡ ጸጉር ላይ የሰፈረው ጋኔን
#የዝሙት መስተፋቅር ሆኖ እያዞመተ ይኖራል። ዘፋኞች " ጎፈሬው... ጸጉራሟ ... " እያሉ የሚዘፍኑት
በዝሙት መንፈስ ተጽዕኖ ነው።

➡ከንፈር ላይ ጋኔን - ከበድ ይላል። #ሰውን በቃላት ያቆሽሻል
#ለሰው ተንኮል ያስመክራል
#ጥላቻን ያዋራል
#ሰውን ይተቻል
#ሰውን አውሬ ያደርጋል
#ከሰው ዘሎ ፈጣሪውን ያማል።

➡ጥርስ ላይ ያለው ጋኔን
#ያለምክንያት ያስገለፍጣል
#ያስቃል፣ ያሳስቃል
#የሚሰለች ሳቅ ያስቃል።

➡ሆድ ላይ ያለው ጋኔን
#በጾም ጊዜ ያስርባል
#ጾምን ያሽራል
#ገንዘብህን ፣ እንጀራህን ፣ ልብስህን፣ እንዳትመጸውት ስስት ያሳድርብሀል። ስስት ይሰድብሀል።

➡ልብ ላይ ያለው ጋኔን
#ክፉ ያሳስባል
#መልካሙን ሃሳብ ገደል አሳክሎ ያሳያል
#ሃሳብህን ያጨልማል
#ሀሳብህ የተሳሳተ አድርጎ ያሳምንሃል።

👉 አንድ ሰው እስከ በርካታ ሚሊዮን ድረስ ርኩሳን መናፍስትን ተሸክሞ ይኖራል። የእነዚህ ርኩሳን ድምር ውጤት #ዓይነ ጥላ ሆኖ
#የዝሙት መንፈስ ሆኖ
#የስድብ መንፈስ ሆኖ
#የትዕቢት መንፈስ ሆኖ..... ታላቁን የሰው ልጅ በስጋና በመንፈስ እያቀጨጩ ይኖራሉ።
ስጋዊና መንፈሳዊ ዕውቀት የተራበ ትውልድ እየተፈጠረ ይኖራል።

   #መፍትሔ
፩. #የምሳና ተቀፅላ
፪. #የጫት ተቀፅላ
፫. #የቡና ተቀፅላ

              #አዘገጃጀት
👉 የሦሥቱንም ተቀፅላዎች ማክሰኞ ቀን በንፅህና ቢቻል በቀንድ ቢለዋ ካልተቻለ በተገኘው ስለት ቆርጦ  ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ (ደቁሶ) አድርቆ ማታ ማታ በንፅህና እየታጠኑ መተኛት ፯ ( 7 ) ቀን በጣም ለጠነከረው 14 ቀን መታጠን ነው ተቀፅላዎች በማንኛውም ጊዜ መሬት አይነኩም ተቀፅላው መሬት ከነካ አይሰራም።

👉የሚከለከሉ ነገሮች
፩. አልኮል
፪. ፆታዊ ግንኙነት

በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባ

📞0915194525




❤️❤️❤️ሰላም❤️❤️❤️
❤️❤️❤️ጤና❤️❤️❤️
❤️❤️❤️ፍቅር❤️❤️❤️
የምመኝላችሁ ውድ የዚህ ገፅ ተከታታዩቼ እንደምን ሰነበታችሁ ??? ዛሬ ደግሞ እስኪ ስለ መተት እናውራ
መተት ምንድን ነው ?
መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው
#ድግምት
#ውለሽ
#የሰው እጅ
#ደንቀራ
#ስልበት በመባል ይታወቃል

👉 መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት (የመናፍስት) ስራ ነው ።
ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት
#መቅትል
#መስተሐምም
#መስተአብድ
#መስተባርር
#ህልመ ደብድብ
#መድፍነ ፀር
#ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ)
#ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል
እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ።

#መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል
፩. በስም በማስደገምና በማስመተት
፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ
፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)

#የመተት ተፅኖውና ክፋቱ
✅ሀገር አስለቅቆ መስደድ
✅ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ
✅እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት
✅ሽባ ማድረግ
✅እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል
✅የአልጋ ቁራኛ ማድረግ
✅ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት
✅መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ
✅ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት
✅ሆድን ቀትቶ መንፋት
✅ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ)
✅ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ)
✅ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ
✅ጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ
✅ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ
✅ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት)
✅ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት
✅ስንፈተ ወሲብ ማምጣት
✅ሰውነትን መሸምቀቅ
✅እራብ እራብ ማለት
✅እህል መከልከል
✅ከመጠን ያለፈ ውፍረት
✅በጣም መክሳት
✅እንቅልፍ መከልከል
✅እንቅፍ እንቅልፍ ማለት
✅ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ
✅ገንዘብ መበተን
✅ስራ ጀምሮ አለመሳካት
✅የውጭ እድል መዘጋጋት
✅እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት
✅ባልና ሚስት ማለያዩት
✅መካንነት
✅አግኝቶ ማጣት
✅የገብያ መዘጋጋት.

👉 ታዲያ ይህ ችግር በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ?
ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን
እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው።

ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል
ፀሎቱን እንሆ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ

በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ

ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ

ወተወካፌ ዝንቱ ጸሎት አወግዘክሙ በምናቴር ወበ ፀባዖት ወበሥሉስ ቅዱስ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ይብሐም አፉክሙ ወይትዓሥር ልሳንክሙ ወይትዓፀው ጉርዔክሙ ወይድክም ኀይልክሙ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ..

አማሐልልኩክሙ በሚካኤል ወገብርኤል በሱራፌል ወኪሩቤል በ፳ወ፬ ካህናት ሰማይ ወበ፬ቱ እንስሳ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ወኀበ ቤትየ ወኀበ ስብእየ ወእንስሳየ አወገዝኩክሙ ከመ ትርኃቁ እምዛቲ ትውልድ እስከ ለዓለም ዓለም አማሐልኩክሙ በ፳በ፬ ካህናት ሰማይ እለ የዓጥኑ መንበሮ ወይቀውሙ ቅድሜሁ ለአብ ወዝውእቱ አስማቲሆሙ ክቡር አክያል ቅርትያል ፉኑኤል ግራኤል አፍዳኤል ጥታኤል ሂልታኤሌ ዳክኤል ቀለምታኤል ምርታኤል ናርታኤል ከሠታኤል አፓኤል ጰጣኤል ርታኤል ሰላታኤል ጣውርሮኤል አኑኤል ጥስልድኤል ጥላልኤል ከልድኤል ኤልትኤል ይእዜኒ አውርድ መንፈስከ ቅዱስ ውስተ ዝንቱ ቅብዕ ምላዕ ዓዲ ሀበኒ ሞገሰ ወብርሃነ አዕይንትየ ወሕሊናየ ወአብጽሐኒ ለገቢረ ፈቃድከ

በዘይሰደዱ አጋንንት ወመናፍስተ ርኩሳን ወኩሉ ኅሡም ዘሀሎ በቤትየ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ አርኅቆሙ ወስድዶሙ እሰግድ ለከ አብ አኀዜ ኩሉ ዓለም ወቦ እለ ይፀውሩ ማኅበረከ ወ፬ እንስሳ ወኩሎሙ ምሉዓነ አዕይንት ወመፍቅደ አዕይንቲሆሙ ለለ፩__ ወ፬ ወለካልዑሂ ፳ወ፩ ወለሣልሱሂ ፵ ወለራብዑሂ ፵ወ፬ ወኢይትናጸሩ በገጾሙ በአዕይንቲሆሙ ለይከሥቱ አፉሆሙ ኅቡረ ወይብሉ አግዮስ፫ በዝንቱ ስምከ

ተማኅፀንኩ ሐራይሮኅ ድልያፎን ያጥፍዕክሙ ወይድፍንክሙ ወይብትክ ኀይለ መሥገርትክሙ ወይቀጥቅጥ እገሪክሙ ወያድክም ኃይልክሙ ወይርአድ ኃይለ አባልክሙ በሐመ ይኩን ልሳንክሙ ወአዕዛኒጸክሙ ወይትዓሠር አፈክሙ አምሐልኩክሙ ወአውገዝኩክሙ ዓሠርኩክሙ ወለጎምኩክሙ በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቅንዋት ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ ውጉዛነ ኩኑ በቤቃ በቃብዕ በአኮስባኤል ርእስ መሐላ ለዓለም ዓለም አኃትም ወአድህነኒ እምስራይ ወአልጉም እምጠምዛዥ ወእም ቆልዛዥ ወአልጉም አድኅነኒ ሊተ ለገብርከ እገሌ ...

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ዘይወፅእ እምአፉሁ ሰይፈ እሳት ዘይባልሕ እምሰይፍ ወይበርቅ እመብረቅ ዘይዘርዎሙ ለመናፍስት እርኩሳን ወያጠፍኦሙ ከመ ጢስ ከማሁ ዝርዎሙ ለፀርየ ወለጸላዕትየ እለመከሩ ዕኩየ በላዕሌየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ለዓለም ዓለም አሜን

#ገቢር
#የአንባጮ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላውን )
#የሎሚ ተቀፅላ
#የአርግፍጋፎ ስሩን ቅጠሉን
#የልምጭ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላ)
#የግራዋ ቅጠል (ተቀፅላ)
#የአቱች ስሩን ቅጠሉን
#የፈላፁት ስሩን ቅጠሉን
#፯ የሎሚ ፍሬ
#የታሪገም ስሩን ቅጠሉን
#የምድር እንቧይ ስሩን ቅጠሉን
#አዘገጃጀት
የተዘረዘሩትን እፅዋቶች በንፅህና አዘጋጅቶ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት መፍትሔ ሥራዩን ፯ ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅና ቤትን መርጨት የተዘጋ ገብያን መርጨት ነው።
ስልክ
09 15 19 45 25




⏯#ወገኖቸ ለማንበብ አንሰልች ችግሩ ካለብን መፍትሔ ልናገኝበት ከለለብን ልንጠነቀቅበት ስለምንችል ብዙዎቻችን ቸላ ያልነው ነገር ነው በምን ተቸግረዋል
#የጭንቀት መንፈስ
#ሾተላይ
#የወንድ ዛር መንፈስ በሴቶች ላይ
#የሴት ዛር መንፈስ በወንዶች ላይ
#ስንፈተ ወሲብ
#በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ መተት
#የዓይነ ጥላ ችግር
#የፊንጢጣ ኪንታሮት
⏯#እያንዳንዱን ከታች በዝርዝር ቀለለ አጠር ባለ መንገድ አስቀምጫለሁ

⏩#ዓይነ ጥላ ችግር
☑#ትዳር ማስጠላት
☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት )
☑#ተስፋ መቁረጥ
☑#ፀባይ መቀያየር
☑#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር
☑#ባል እየመጣ መመለስ
☑#ህልመ ሌሊት
☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
☑#ሱሰኛ መሆን

✅#ማስለቀስ፣መጨናነቅ
✅#ቤተሰብ ማስጠላት
✅#ሥራ ማስጠላት
✅#ከፍተኛ የራስ ህመም
✅#ተኝቶመቃዥት
✅#ፍርሐት ከፍተኛ ላብ
✅#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
✅#ከሥራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
የመሳሰሉት የዓይ ነጥላ ምልክቶች ናቸው

⏯#መተት_ሲመተትና_በቤተሰብ_የመጣ_የዛር_መንፈስ
❌#ሥራን መጥላት
❌#ከሥራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
❌#በሰው ዘንድ ማስጠላት
❌#ሀገር ለሀገር ማዞር
❌#ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ
❌#ሆድ ውስጥ ሥራይ መስራት
❌#ሆድ መነፋት ሆድ መገላበጥ
❌#ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ
❌#ሆድ ውስጥ የአየር መብዛት
❌#ሆድ ውስጥን አዕምሮን ማሸበር
❌#በተለያዩ በሽታዎች ተመስሎ ማሰቃየት
❌#ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን ማድረግ
❌#በጨጓራ የፈለጉትን እንዳይበሉ እንዳይጠጡ ማድረግ
❌#ሰውነት ማቀጨጭ በልቶ እንዳልበላ ማስመሰል

⏯#የሴት_ዛር_መንፈስ_በወንዶች
⏩ስንፈተ ወሲብ ታስከትላለች
⏩ሰውነቱን ታቀጭጨዋለች
⏩የሆድ መንፋት ታመጣለች
⏩የፍቅር አጋሩን እንዲጠላ ታደርገዋለች
⏩ትዳር እንዳይዝ
⏩ትዳር እንዲፈርስ
⏩ብቸኝነት ድብርርት ጭንቀት
⏩እራስን ዝቅ አድርጎ መገመት
⏩የፀባይ መቀያየር ታመጣበታለች

⏩#የወንድ_ዛር_መንፈስ_በሴቶች
✳️ትዳር መገርገር
✳️ከትዳር አጋር ማለያየት
✳️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸ

⏩#የጭንቀት_መንፈስ_ችግሮች
🔶ተስፋ መቁረጥ
🔶ፍርሃት ፍርሃት ማለት
🔶የበታችነት ስሜት መሰማት
🔶በራስ አለመተማመን
🔶ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ
🔶ከፍተኛ ላብ መፍጠር
🔶ሰላም ማሳጣት መረበሽ

⏯#መፍትሔ
#የዕጸ ሳቤቅ ሥር
#የጊዜዋ ሥር
#የአብላሊት ሥር
#የዕጸ መናሔ ሥር
#የቀጠጥና ሥር
#የሴት ቀስት ሥር

👉ለዓይነ ጥላ።፣ለመተት፣ለቤተሰብ ዛር/ለሴት/ለወንድ ዛር መንፈስ፦
#የሴት ቀስት ሥር በንጽህና ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው ሸርከት አድርጎ በመደቆስ ማታ ማታ ከከርቤ ዕጣን ጋር ለ9 ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት።

👉ለዓይነ ጥላ ፣ ለመተት ፣ ለቤተሰብ ዛር/ለወንድ/ለሴት ዛር መንፈስ
#የጊዜዋና የቀጠጥና ሥራቸውን ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ በማዋሀድ ከ7-14 ቀን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት።

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⏩#ድክመተ_ወሲብ
#ስንፈተ ወሲብን የሚያስከትሉ ምክንያቶች
💠ዓይነ ጥላ
💠ሕልመ ሌሊት
💠የስራ ጫና
💠ጭንቀት፣ ፍርሃት
💠የአባላዘር በሽታዎች
💠የፌንጢጣ ኪንታሮት
💠ኢንፌክሽን
💠የልብ ህመም
💠የጉበት ህመም
💠የኩላሊት ህመም
💠የስኳር በሽታ
💠የደም ግፊት
💠የኮሌስትሮል ከፍ ማለት
💠የጡንቻ መኮማተር (በተለይ በሴቷ)
💠የደም ስር ችግሮች
💠የነርቭ ህመም
💠ሰውነትን የሚያንቀጠቅጥ ህመም
💠ግለ ወሲብ
💠ዝሙት
💠የስነ ልቦና ጫና
💠ከመጠን ያለፈ አልኮል መጠቀም
💠ሲጋራ ማጨስ
💠የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ

⏩ ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው

✅#መፍትሔ_ስንፈተ_ወሲብ
፩, ⏩#የዶግ ሥሩን
፪, ⏩#የአጋም ተቀጽላ
፫, ⏩#የችፍርግ ሥሩን
፬, ⏩#የሴት ቀስት ሥሩን
፭, ⏩#ዘርጭ እንቧይ ሥሩን

👉#እኒህን ሀገር በቀል እጸዋቶች በንጽሕና ሥራቸውን በማዘጋጀት ከሁሉም አራት አራት የሾርባ ማንኪያ ዱቄቱን አደርጎ ባንድ ላይ ያዋህዱ ከተዋሀደ በኃላ እኩል ይክፈሉት ለ፲፬ ቀን ጧት በ፫ የሾርባ ማንኪያ ማር አዋህዶ በስኳር ማንኪያው አንዳንድ ይውሰዱ
➪ግማሹን ደግሞ ለ፲፬ ቀን ከቻሉ በአንድ መለኪያ አረቂ ካልቻሉ በማር አዋህዶ ማታ ከእራት በኃላ በአንድ የስኳር ማንኪያዋ መውሰድ።

⏯# ለበለጠ መረጃ

☎️0915194525
☎️0915194525ይደውሉልን

⏩#1 ሸር ስናደርግ ለብዙዎች መፍትሔ እንደምንሆን ያውቁ ይሆን ሸር ሸር ያድርጉልን

እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን




የህዝብ መስተፋቅር ሶስት አይነት አሰራር እኛጋር ሲኖር
1/ በስም እና በእናት ስም
2/በስም እና በብር ቀለበት
3/ በስም እና በፎቶ የሚሰራ ሲሆን

ከሁሉም በላይ ሀይል ያለው በፎቶ ላይ የሚሰራ መስተፋቅር ሀይሉ ከባድ ነው።

በፎቶ የሚሰራው የህዝብም ሆን ለአንድ ሰው የሚሰራው ጥበብ ሳይውል ሳያድር የሚሰምር ነው።

ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ባለ አምስት ጣት አምሳያ ዕፅዋት ጥቅሙ ለብዙ የሚሆን ሲሆን በተለይም በእየቀኑ የመረጥናትን ወይንም የመረጥነውን አምስ አምስት ሰው እንዲወደን እንዲቀርበን እንዲያፈቅረን የምናሰራበት ዕፅዋት ነው።

በዚህ ዕፅዋት የተሰራለት ሰው እስከ አምስት ሰው የመረጣትን በእየቀኑ እንደፈለጋት እንዳዘዛት በእጁ እንደገባች እንደ እራሱ እጅ ሴቷን ያዛታል።

ይህ ዕፅዋት እጃችን በከፍተኛ ትግል ገብቷል።የህዝብ መስተፋቅር በቀን እስከ አምስት ሴቶችን ብቻ የመረጣቸውን ለማስፈቀር የሚያስብ ካለ በራችን ክፍት ነው።

በአለም ላይ በማንኛውም ሀገር በማንኛውም ቦታ ብትገኙ የህዝብ መስተፋቅር ከማሰራት አያግዳችሁም።ብቻ ስማችሁን እና ፎቶአችሁን ትልኩልናላችሁ።

በእያላችሁበት የመወደድ እና በሴቶች የመከበብ ከራማን እናድላችኋለን።



20 last posts shown.