የፊሊሞን ደብዳቤዎች 💌


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ማንኛውም አስተያየት 👉🏽 @Youba92

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: Unknown
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ
10-15 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ


Forward from: Unknown
😂
እስቲ አሁን ደሞ በአስቂኝ ፕሮፋይል ፒክቸር ፈታ በሉልን ይመቻቹ👍

😂ዝም ብለሽ #join

.
.
.
.
.
#join
🤣😏😜😎😬🤗😍🤔👿





ደብተሬን ስገልጠው…ለእስዋ የተፀፈ ደብዳቤ ቁጥር 856 ይላል…መቼ እንደፃፍኩት በርግጥ እላውቅም…ግን ዛሬ ላነብልሽ ወደድኩ…🤎


🖤 @filimon6 🖤
🥀 @itsmehappy 🥀


፡ የፊሊሞን ደብዳቤዋች …🤎

እነዛ ቀኖቶች እኮ አልፈዋል…እማያልፉ እሚመስሉት…ነገ የሌላቸው እሚመስሉት ቀናቶች ተከናንበው ሄደዋል…



🖤 @filimon6 🖤
🥀 @itsmehappy 🥀


: ብዙዎች እሚመጡት ለመሄድ ነው…እብረውህ እሚቀሩት ጥቂቶች ናቸው…ተዘጋጅ !

🖤 @filimon6 🖤
🥀 @itsmehappy🥀


መርሳት ከባድ ነው መተዉ ነው እሚሻለው ።

🖤 @filimon6 🖤
🥀 @itsmehappy 🥀


ወዳጄ ከአፍህ ተመሰግን እምትለው ቃል እንዳጠፋ……🙏🏽


፡ ያለፈውን አለፈነዋል…ሰለሚመጣው ደሞ ፡እግዛብሔር ያውቃል…🤎

🖤 @filimon6 🖤
🥀 @itsmehappy 🥀


: ጥያቄ እና መልስ ክፍል ሁለት

🖤ጠያቂ ዬኒ…" ከምር ግን አረቄ ትወዳለህ?…"

🥀 አርቄ አልጠጣም🙈….ግን ጠላ እና ድራፍት በጣም ነው እምወደው…Like በጣም።

🖤 ጠያቂ… "ጽጌ እባላለሁ ጥያቄየ የመጀመሪያ ፍቅረኛዬ እሷ አትወደኝም እኔ ነበርኩኝ የምወዳት ብለሀል ። ስሜቱን በምን እና ምን በማረግ አሳለፍከው ??? እኔም ከቁጥጥሬ ውጭ የሆነ ፍቅር ስለያዘኝ ምን አልባት ብታካፍለኝ ወይም ምክር ብትለግሰኝ በዚህ አጋጣሚ ስለ ማምላክ ብለህ 🙏 አመሰግናለሁ

🥀 በሚወዱት አለመወደድ ያማል…ግን ጊዜ ሁሉንም ይሽራል…ፈጣሪ ደሞ አንድን ነገር ከከለከለን የተሻለ ለእኛ አዘጋጅቶልናል ብዬ አምናለው…እና እሱን መጠበቅ ይሻላል።

🖤ጠያቂ uknown የምር ትጠጣለህ ትሰክራለ ሲጋራስ ታጨሳለህ ሰላምስ ስለፅሁፍህ ምን አስተያዬት አለህ… የአእምሮ ህመምስ አጋጥሞህ ነበር? "

🥀 አዎ ግጥም አድርጌ ነው እምጠጣው…ግን አላጨስም አልቅምም …ምንም አይነት ሱስም ውስጥ የለሁበትም…የአእምሮ በፍፁም…ግን በድብርት ውስጥ እረጅም ጊዜያት አሳልፌያለው

🖤 ጠያቂ uknown…" አሁን ላይ ደስተኛ ነህ?…"

🥀 ፍፁም ደስታ እና ፍፁም መከፋት እሚባል ነገር የለም…አሁን ላይ አዎ በብዙ ነገሮች በጣም ደስተኛ ነኝ…አዲስ እና ደስ የሚል ህይወት ውስጥ ነኝ ።

🖤 ጠያቂ ህሊና፡…" እምትወዳቸውን ነገሮች ንገረን እና እሚያዝናናህ…"

🥀 መፀሐፍ፣ፊልም፣ጠላ፣ከማዘር ጋር ቡና መጠጣት፣ከሰላም ጋር መሆን…ብቻ ብዙ ነው

🖤 ጠያቂ ሀሱ…" ካሰብክበት ደርሰሀል ወይ?…"

🥀 መድረስ እንኳን አልደረስኩም…ግን መንገድን ጀምሪያለው…የራሴ መፀሐፍ የማስተም እና ፊልሞች የመስራት እቅድ አለኝ ።



🖤 @filimon6 🖤
🥀 @itsmehappy 🥀


፡ ክፍል ሁለት ጥያቄ እና መልስ ዛሬ ማታ ይለቀቃል…ስለ ቻናሉ እና ስለ እኔ መጠየቅ እምትፈልጉትን inbox አድርጉልኝ ማታ እመልሳለው 🙏🏽🖤

በዚህ ሊንክ
👇🏽👇🏽
@itsmehappy

🥀🖤🥀🖤🥀🖤🥀🖤🥀🖤🥀


፡ ሰላም ለእናተ ይሁን 🙏🏽

ጥያቄውን በሁለት ክፍል አድርጌ
አቅርቤላቹሀለው 😘………ክፍል ሁለት እሮብ ማታ ይለቀቃል ።

1. ጠያቂ ዲና…"ፁፎችን እውነት ያንተን ታሪክ ይነካል?"

🖤 ፁሑፍ ስጀምር ሰለ እራሴ ብቻ ነበር እምፅፈው …አሁንም አብዛኞቹ የእኔ ታሪክ ነክ ናቸው…ይህ ማለት ግን እንዳለ ነው ማለት አደለም…እሚሰማኝን እና እማየውንም እፅፋለው።


2. ጠያቂ ትንሱ…" ከፁሁፎችህ በጣም እምትወደው የቱን ነው?…"

🖤 እኔ ግን ማን ነኝ? እሚለውን እና እኔ እንጂ ቁጥር 1 ።

3.ጠያቂ ሔሮል…" ህያብን መቼ ነው እምትጨርሰው?…"

🖤 ነገሮች ትንሽ እሲከስተካከሉ ነው በቅርቡ እጀምረዎለው ።


4. ጠያቂ ኢዛና…" የእውነት አፍቅረህ ተጐድተሀል?…"

🖤 አዎ…የመጀመሪያ ፍቅረኛዬም ሀና ነበረች…በርግጥ እሷ አትወደኝም እኔ ነበር እማፈቅራት ።።

5. ጠያቂ ሙሉቀን…" ትልቁን ቻናልህን ለምን ተውከው?…"

🖤 አልተውኩትም…በአዲስ ስራ እና አቀራረብ በቅርቡ ለመጀመር አስቤ ነው @filimon6 ላይ።

6. ጠያቂ ጌትሽ…" በራስህ ትተማመናለህ?…"

🖤 ደስ እሚል ጥያቄ ነው🙈…ራሴን አምነዎለው…በራስ መተማመን የሁሉም ነገር ቁልፍ ነው ብዬ አስባለው…"

7.ጠያቂ እስጢፍ……" ለጀማሪ ፀሐፍያን ምን ትመክራለህ?…"

🖤 እኔ መፅፍ ስጀምር ስለ ውበቱ አልጨነቅም ነበር…ዝም ቤዬ አዘበራርቄ ነበር እምፅፈው…እናም ደጋግሞ መፃፍ እና መሳሳትን አለመፍራት ነው።።

8.ጠያቂ እፁብ……" የተጣላኝን ፍቅረኛዬን እንዴት ቆጭቶት እንደዲመለስ ማድረግ እቺላለሁ?…"

🖤 ፍቅር ንፁ ነው…ፍቅር መፈላለግ ነው…ቆጭቶት እንዲመለስ ሳይሆን ፈልጐ እንዲመለስ ብታደርጊው መልካም ይመስለኛል


9. ጠያቂ ቤርሳብህ…" ሰላም ማን ናት?…"

🖤 ሰላም ማለት እምወዳት ጓደኛዬ ናት…like የዘላለሜ ።

ያልተመለሰ ካለ እስከ እሮብ መጠይቅ ይቻላል።

✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ ።


Wave time admins don't post

Wave መግባት ሚፈልግ ከ 10k በላይ የሆናቹ የቻናል ባለቤቶች @real_waver ላይ አናግሩኝ
For spam @realwaver_bot


: ሰላም ለእናተ ይሁን🙏🏽
ጥያቄና መልሱ ነገ ማታ ሁለት ሰዕት ላይ ይጠናቀቃል 🖤

መጠየቅ እምትፈልጉትን ማንኛውንም ጥያቄ ላኩልኝ አንብቤ ነገ ማታ እመልሳለው ❤️

👉🏽 @itsmehappy


፡ ሰላም ለእናተ ይሁን…ጥያቄ እና መልስ አዘጋጅቼላቹሀለው🙏🏽

እኔን መጠይቅ እምትፈልጉትን ምንም አይነት ጥያቄ ካለ inbox አድርጉልኝ እና እዚሁ ቻናል ላይ ጥያቄውን እና መልሱን አብሬ እለቅላቹሀለው…

ጥያቄውን እስከ እሁድ ጠዎት መላክ ትችላላቹህ 🖤

በዚህ ሊንክ 👉🏽 @itsmehappy

✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ



የከፋው ሰው ደብዳቤ
የመጨረሻ ክፍል ቁጥር 999

፡ እግዛብሔርን አትፈትነኝ ማለት እሱን መፈተን ነው…ለአንቺ እንዴት እንደቀለለሽ አላውቅም ለእኔ ግን ከብዶኛል…ዛሬ ለመጨረሻ ጊዜ ነው እማገኛት…ቻው🥺

🖤 @filimon6 🖤
🥀 @itsmehappy 🥀




:
በሌሎች የተሰሩ የእኔ ደብዳቤዎች ምርጥ አምስት ማታ በአዲሱ ቻናሌ ይለቀቃል::
3፣4 እና 5 ማታ 1 ሰዕት ላይ
1 እና 2 ማታ ሁለት ሰዕት ላይ
Join👇🏽
🖤 @filimon6 🖤


፡ የከፋው ሰው ደብዳቤ 🥀🖤


እኔ ፈጣሪን ብዙ ነገር ከሚለምኑት እና ከሚጠይቁት ወገን እንኳን አደለሁም…እኔ እምለምነው ሁሌም አንድ ነገር ነው…የእናቴን እና የሰላሜን ነገር አደራህን ብቻ ነው…

🥺 @filimonhappy 🥺
🥀 @itsmehappy 🥀


፡ ሰላም ለእናተ ይሁን…መቼስ አረሳቹሁኝም አደል…አሁን ላይ እኮ አድጊያለው…ሁሉም ከተፃፈለት ውጪ አይተውንም…

♥️ @filimonhappy ♥️
😊 @itsmefilimon 😔

20 last posts shown.

16 010

subscribers
Channel statistics