🙏🏾አመሰግናለሁ🙏🏾
❤️አንዳንድ ምልካም ወዳጅ ጥበብን ለመላው ዓለም ህዝብ ይደርስ ዘንድ ያለው ቀና ምልከታ እጅጉን ያስደስታል::
❤️ወዳጄ ዝናው ዝናህ በዓለም ሁሉ ከፍ ይበልልኝ::የእጽዋት ምስል የጥበብ መጻሕፍቶችም ጭምር በጥራት ለጥበብ አፍቃርያን በምስልም በቪድዮም ይደርስ ዘንድ ብሎ በማሰብ ጥራት ያለው ካሜራ በስጦታ ስላበርከተልኝ እግዚአብሔር የማያልቅ ፀጋ ይስጥልኝ::
🙏ይህ መልእክት ስለእቃው ትልቅነት ብቻ ሳይሆን ወዳጄ ስለ ጥብብ ያለው ክብር ለመግለጽ በመፈለግ ነው::
🙏አመሰግናለሁ ቅን አሳቢው ወዳጄ🙏
ጥበብን ባከበርናት ልክ ሞገስን ታቀዳጀናልች::