⚠️‼️Attention‼️⚠️
ለ ዘንድሮ የ 12ተኛ ክፍል Entrance ተፈታኞች በሙሉ
እነዚህን ምርጥ ምርጥ🤩መንገዶች በ አሪፍ ሁኔታ ከተጠቀማችሁ 500 እና ከዚያ በላይ ማምጣት በጣም ቀላል ነው😉 እኔን በግሌ🙋♂️ በጣም ከምታስቡት በላይ ለ Entrance Exam ረድተውኛል 😎።
የመጨረሻው ሀሳብ ግን ዋነኛው እና ቁልፍ 🔑 የሆነ እና ሁሉም ተፈታኝ ሳይረፍድ 😮😥 ማወቅ አለበት።‼️‼️ በተለይ ለመካከለኛ(Medium🙋♀️🙋♂️) 😃ተማሪዎች እጅግ ወሳኝ ነው።‼️‼️
እነዚህን Scientifically ,Psychologically 🧠,Logically 🤔 የተረጋገጡ ቴክኒኮች💡 በ 2 ከፍለን እንያቸው 👀
☝️1. ከፈተና 📃 በፊት ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች
🌟ስታጠኑ ለምትወዱት😍 እና ለምትሰሩት😏ከፍተኛ ትኩረት ስጡ
🌟በጭራሽ
👉እንዳትጨነቁ 😥,እንዳትፈሩ 😧 ምክንያቱም ተገቢ ያልሆነ ።ፍርሀት ምታውቁትን እንዳትሰሩ ያደርጋችኋል
👉ራሳችሁን ከሌሎች ተማሪዎች
ጋር እንዳታነፃፅሩ
🌟 ብዙ ባጠና ሳይሆን Concept በደንብ መያዝ እና በሱ ያለፋ አመታት Entrance ጥያቄዎች ብዙ መስራት
🌟የ Youtube Tutorial Videos መጠቀም
✌️2. በፈተና ሰአት ጥያቄዎቹን ስትሰሩ መጠቀም ያለባችሁ ምርጥ Techniques or ብልሃት 😏
⚡️ሁሌም ቢሆን ጥያቄ መስራት ስትጀምሩ ☝️ከምታውቁት😯 እና ከሚቀላችሁ ጥያቄ ጀምሩ
ምክንያቱም ከቀላል ስትጀምሩ ቀስ በቀስ ፍርሀታችሁ😩 ወደ Confidence 😎ስለሚቀየር።
‼️🙅♀️መቼም ቢሆን ከ ከባድ ጥያቄ እንዳትጀምሩ🙅♂️‼️
⚡️ሙሉ ጥያቄውን በደንብ መረዳትና 🤔 ማወቅ።ጥያቄው ምን ለማለት እንደፈለገ ሳትረዱ ወደ ምርጫው ለመሄድ እንዳታስቡ
⚡️ወደ ምርጫው ስትመጡ(በተለይ ለ theory ጥያቄዎች ) ትክክለኛውን ምርጫ መፈለግ ሳይሆን ትክክል ያልሆኑትን ምርጫዎች ስህተታቸውን በመፈለግ ቀስ በቀስ በማስወጣት መልስ የሚሆነው ምርጫ ላይ መድረስ። ይህ Technique 2 የሚያደናግሩ ምርጫዎች ሲያጋጥሟችሁ በቀላሉ መልሱን እንድታውቁ ያደርጋችኋል ።
⚡️ ሁለት በጣም ሚያደናግሩ ምርጫዎች ሲያጋጥሟቹ ሁሌም ቢሆን ልባችሁ ያመነበት እና ብዙ information የያዘው ምርጫየ በለጠ መልስ የመሆን Chance አለው።‼️አደራ በመደናገር ጊዜ እንዳትፈጁ ይልቁንስ ደፋር ሆናችሁ በእውቀታችሁ ቶሎ ወስኑ።‼️
⚡️መቼም ቢሆን 100% እርግጠኛ ሳትሆኑ መጀመሪያ የሞላችሁትን መልስ እንዳትሰርዙ ምክንያቱም ፈተናው ሲወጣ Psychologically🧠 እናንተን ለማደናገርና ለማሳሳት ነው ሚወጣው ። 😄 ትዝ አይላችሁም በፊት Normal ፈተና ላይ መጀመሪያ የሞላችሁትን መልስ ሰርዛችሁ ❌ የሆናችሁትን?
⚡️ብዙ ጊዜ ጥያቄ ላይ W/C of the Following is True? ምናምን ብሎ ሲጠይቅ
ምርጫ ላይ
ሚሉ ካያችሁ እነዚህን ቃላት የሚይዙ Sentences 90% ውሸት የመሆን እድል ነው ያላቸው። Check it in different Questions
💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎
አሁን ወደ ዋነኛው 😯 እና POWERFUL ወደሆነው Secret Weapon 💥 እንምጣ
ይህ ሀሳብ ከላይ ☝️ የተዘረዘሩትን ከተገበራችሁ በኋላ ከምታስቡት በላይ 😲 የሚጠቅም Technique ነው።🤩 በተለይ ለ መካከለኛ ተማሪዎች ትልቅ እድል ነው Only For Entrance Exam ሚሰራ።✨
✨ማወቅ ያለባችሁ ቁልፍ ሀሳብ🔑 የ Entrance Exam በየአመቱ ሲወጣ ሁሌም የትኛውም Subject መልስ የሚሆኑት የ Choice A , B , C , D ብዛት ወይም እነሱ የሚይዙት ኮታ ሁሌም እኩል ነው።✨
ምን ማለት ነው 🤔? ካላችሁ ሁሌም ቢሆን Entrance ፈተና ላይ አንድ ፊደል(from A,B,C,D) ብቻውን ለብዙ ጥያቄ መልስ ሊሆን አይችልም። ማለት አንዳንድ ተማሪዎች ፈተናው ላይ B ይበዛል, D ይበዛል ምናምን ይላሉ ግን ሚባል ነገር Entrance ላይ በጭራሽ አይታሰብም። ይህ የሚሆንበት ምክንያት ፈተናው ለኩረጃ አመቺ እንዳይሆን ነው። ለምሳሌ ፈተናው ውስጥ መልሱ A የሚሆነው ጥያቄ ብዛት ከ 100ጥያቄ 70 ቢሆን ያ የሰራው ተማሪ ለከበደው ተማሪ ቀስ ብሎ ሁሉንም A በል ቢል እና ተማሪውም ሁሉንም ጥያቄ A ብሎ ቢወጣ ምንም ሳይለፋ 70 ከ 100 ሊያገኝ ነው ማለት ነው። ይህ እንደሚሆን ስለሚታወቅ ምርጫ ጥያቄ ሲወጣ እኩል በእኩል ነው ሚደረገው። ምናልባት odd number የሆነ ጥያቄ ሲሆን ለምሳሌ Mathematics 65 ጥያቄ ሲሆን እኩል ሊሆን ስለማይችል በ 1 Vary ሊያረግ ይችላል።
ይህም ማለት ለምሳሌ የሆነ Subject Entrance ፈተና 100 ጥያቄ ቢኖረው እና እነዛ ጥያቄዎች በሙሉ በትክክል መልሳቸው ቢሰራ እና በውስጡ ያለው A የሚሆኑ መልሶች ብዛት ቢቆጠር የሚመጣው 25 ነው። ለሁሉም እንደዛው ነው (ለ A,B,C,D)ስለዚህ አንዱ ፊደል ብቻውን ከ 25 በላይ ለሆኑ ጥያቄዎች መልስ ሊሆን አይችልም።
ለምሳሌ= አንድ ተማሪ መቶውንም ጥያቄ C ብሎ ቢወጣ ከ 100 ጥያቄ 25 ያገኛል ማለት ነወ።
እናንተ ግን ይህን Logic በመጠቀም እንዴት አሪፍ ውጤት እንደምሰሩ ልንገራችሁ (💡በተለይ ለመካከለኛ ተማሪዎች )
1. ከጥያቄዎቹ ውስጥ የምታውቁትን እና ሚቀላችሁን ብቻ ስሩ።ማታውቁትን እንዳትነኩ ☝️❌
2. ምታውቁትን በሙሉ ሰርታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ Answer Sheet lay ታጠቁራላችሁ ✍️
3.ካጠቆራችሁት ውስጥ ምን ያህል A , B, C, D እንደሞላችሁ ቆጥራችሁ በቁጥር ታስቀምጣላችሁ
ለምሳሌ= እኔ ከ 100 ጥያቄ 50 ያህሉን ብሰራ እና ያጠቆርኩትን ስቆጥር A=10 B=20 C=14 D=6 ቢሆን
ይህ የሚያሳየው ከ ተቀሩት ያልተሰሩት(የከበዱን) 50 ጥያቄዎች ውስጥ አብዛኛው መልስ የሚሆነው D ነው ማለት ነው ምክንያቱም የሞላሁት የ D ቁጥር ትንሹ ስለሆነ።
ስለዚህ እኔ ማድረግ ያለብኝ እነዛ ያልተሰሩትን ጥያቄዎች በሙሉ D ሞልቼ ወጣለሁ ማለት ነው ።እናንተም በዚህ መሰረት ቆጥራችሁ ትንሽ የሆነውን ፊደል ያልሞላችኋቸው ላይ በሙሉ ታጠቁራላቹ ማለት ነው።
ይህን Technique በመጠቀም አሪፍ ውጤት መስራት በጣም ቀላል ነው። ከፈለጋችሁ ባለፉ አመታት ፈተናዎች ላይ ሞክሩት በደምብ ይሰራል ።
ያልገባችሁ ነገር ካለ መጠየቅ ትችላላችሁ
‼️‼️‼️ ብልጥ 😏 የሆነ እና አሪፍ ውጤት የሚፈልግ 😄 ብቻ ይጠቀም በኋላ እንዳይፀፅታችሁ።‼️‼️‼️‼️
እንደዚህ አይነት ምርጥ መረጃ ማግኘት ከፈለጋችሁ
𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜😉
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@EntranceTrick @EntranceTrick@EntranceTrick @EntranceTrick