``{ሺይፍ👑ረስተም}´´
#ክፍል-17…
…………ሰውነቷ ዝልፍልፍ አለ። በደመነፍስ ብድግ ብላ ተነሳች። ፈራኋት… አልጋውን ዞራ መጥታ እቅፌ ውስጥ ገባች። ምን ማድረጓ ነው🤔… በጣም ከምለው በላይ አሳዘነችኝ… "ሁቢ… "… እንዴ አሁንም? "ወዬ"… ምን ልትለኝ ይሁን… "መልሰኝ🥺… " ፍዝዝ አልኩ። ሳላደንቃት ማለፍ አልቻልኩም። አስማታዊ መቆጣጠሪያ ያደረገችብኝ ነው ምመስለው "አ… አይ …" ቀስ ብላ ጣቶቿን ፂሞቼ ውስጥ ከተተች… በስስት እያየቺኝ "እኔ እኮ ያላንተ ህይወት አትጥመኝም ዘውጂ🥹… ምን አጥፍቼ ነው?🥺የኔ ሀቢል… "እጆቼን ደጋግማ እየሳመች ለመነቺኝ… "ተው… ሀቢሌ… እ…🥹… ዘውጂ?… በቃ ልትተወኝ ነው ? እንደውም" እጆቼን ግፍትር አድርጋ ለቃ "እሞትብካለው!… " ልትዝትብኝ እንጂ እንደማታደርገው ኢማኗ ያሳብቃል… "አስዬ… የኔ ውድ ሁለተኛ ፈታሁሽ"… አፌ ይህን ቃል ሲያወጣ ውስጤ ክስረት ተሰማው… አይኖቿ ፈጠጡ። እንባዋ እርግፍ እርግፍ አለ። "በአላህ🥹… 🫢🤢🤢🏃♀➡️…" ሮጣ ወደ መፀዳጃ ቤት ገባች። ተከትያት ገባው… እራሷን ልትስት እስክትደርስ አስመለሳት። አሳዘነችኝ… ምስኪን አስ… ትንሽ ቀለል ሲላት ቀና ብላ ተጣጥባ ሂጃቧን ፈትታ ዘንፋላ ፀጉሯን ለቀቀችው። አደናብሮኝ በመስኮት ልወጣ ነበር። እራሴን ታዝቤ… "ሂጃብሽን ልበሺ እና ላግዝሽ… " እየተንተባተብኩ ጠየቅኳት። ዞር ብላ የደከመው ሰው ተስፋ ያጣች እንስት አለሟን የቀማኋት ሰው አስተያየት አይታኝ… "በቃ አጅ ነቢ ሆንከኝ ማለት ነው🥺 ግን ለምን…?" …ከዚ በላይ አልቻልኩም ሹልክ ብዬ ወጣው…
*=========
…… ፈታኝ! ዘውጂ ፈታኝ😭 የኔው ሀቢሌ በሁለት ፈታኝ😭😭 ምን አጠፋው ግን ምናድርጌ ነው? ምን በደልኩ? ያኔ ረስተምን ቤት እንዳሳደርኩ አውቆ በዚያ ነው ይለኛል ውስጤ 😥 ልጠይቀው ብዬ ግን ሶስት ቢያደርግብኝስ… እንዴ የኔው ሀቢል የልጅነት ፍቅሬ ህ…! ውስጤ ድክም አለው ህይወት አስጠላችኝ። ልትተወው አልችልም! አልችልማ በቃ አልችልም😭😭😭 ቤት በር ዘግቼ ለሁለት ቀናት ስንፈቀፈቅ አሳለፍኩ…
"አስዬ … ልጄ … ዛሬማ ትከፍቺልኛለሽ … በይ ልጄ"…
"ወዬ ኡሚ😥… "
"እንዴ 😳 ምን ሆነሽ ነው የኔ ልጅ??"
"ኡሚ😭 ሀቢሌ ፈታኝ 😭😭 ፈታኝ "
"ምን! ሀቢል አንተ ሀቢል… "
" ተይ ኡሚ በአላህ ቆይ… ኡሚ… "
" ወዬ የአስዬ እናት አሰላሙ አለይኩም…"
"ፍጹም መረጋጋቱ ሆዴ አባባው… የኔ ዘውጅ… ሁለት ቀን ሳላየው🥺…"
" ምን አጥፍታ ነው? ለምን ፈታካት ለምን!"
"ኡሚዬ ረጋ በሉ እኔ እና አንቱ ትንሽ እናወራለን… አስዬም ያጠፋችውን እነግሮታለው… እ… ?"… የኔ አንደበተርቱ ይህች ምላስክ ጦር ትመልሳለች… ኡሚ እና ሀቢሌ ወደመናፈሻው ሄዱ… በቅርብ ርቀት ማየት ጀመርኩ። ኡሚ ድንገት ብድግ ብላ ቆመች😳… ደነገጥኩ… ሀቢሌ አብሯት ቆሞ የልመና አይነት ወሬ ያወራታል። ኡሚ በጣም እንደደነገጠች ያስታውቃል። ምን አጥፍቼ ነበር በረቢ🥺… መጨረሻ ላይ ኡሚ ቁጭ ብላ ሀቢሌን ትኩር ብላ ታየዋለች። … "እንዴ እህቴ ምን ትሰሪያለሽ?" "ክው አልኩ የለንደኗ ሰአድ😰😰 ቡሽ ነበረች። ሳያት ከሀቢሌ ጋር ያሳለፍኳቸው ጊዜያት ፊቴ ላይ ድቅን አሉ ጥብቅ አድርጌ አቀፍኳት🫂🫂… ምንም ሳትደናበር እሷም አቀፈቺኝ።…………
*======*====***
…ቀናት ቀናትን ወር ወራትን ተክተው 7ወራት አለፉ። ሀቢሌኮ ተለየኝ😥… አጠገቤ ሆኖ ኒካህ ነሳኝ ላቅፈው… ናፍቆቴን ልወጣበት ነሳኝ😓 ስርስሬ ሲል ይውላል ማታ ወደ ቤቱ እኔም ወደ ቤቴ😔… በቅርቡ አባት ላደርገው ነው🥹 እኔ እና ሀቢሌ ልጅ ሊኖረን… የመጀመሪያዋ እሱ እንዳላት ልእልት ልትኖረን😍…ኢንሻአላህ… ከሩቅ ስመጣ ሲያየኝ አይኖቹ ውሃ ያዝላሉ። ናፍቆኛል የእውነት አስተያየቱ… ስስቱ ፍቅር እንዳለበት ግልፅ ነው ታዲያ ለምን… ? by the way ሃገራችን መኖር ጀምረናል…
"አሰላሙ አለይኪ አስ… "
"😍 ወአለይኩም ሰላም ዘው… ማለቴ ሀቢሌ… "
" ኳስ ሆነሽ የለ እንዴ😁… " የኔ ዶሮ ንግስቴ ነበር እኮ ሚለኝ ሀቢሌ…
"ሁቢ አቃተኝ በአላህ ተረዳኝ🥹… ቀስ ብዬ ወደ ጆሮው ተጠጋው "ናፈቅከኝ እኮ🥺"
"አስዬ… "
"አህ… አ………ህ ዘው…ጂ አላ…ህ"
"ወይኔ አስዬ… "… መኪና ውስጥ ገብተን ወደሆስፒታል……
*===*=====
……አቁነጠነጠኝ… ወደ መታጠቢያ ክፍል ገባው። እራሴን አየሁት… ስቅስቅ አልኩ… "ሀቢሌ…😭 ልጅ ሊኖርህ እኮ ነው… በኔ ምክንያት ነው! የኔ ጥፋት ነው!" እራሴን እስኪያዞረኝ ቀጠቀጥኩት! አኡዙ ቢላህ… ሸይጣን የተቆጣጠረኝ መሰለኝ ብድግ ብዬ ቆምኩ… "አደራህን እሞላለው ወንድሜ…! እኔ ማለት አንተ ነኝ። እራሴን ለአማናው አበረታው እኔ በቃ ሀቢል ነኝ! ተቻኩዬ ወጣው…
"እንኳን ደስ አልክ አቶ ሀቢል የሴት ልጅ አባት ሆነሀል"… ውስጤ ድንግጥ አለ ደስስስ አለኝ አልሀምዱሊላህ ውስጥ ስገባ ሁሉም ወጡ… "እያት ሀቢሌ🥹…"
"አስ ህፃኗን ወደኔ አስጠጋቺያት "ሱብሀነላህ… ትንሽ ፍጥረት🥹…
የወ ን ድ ሜ! ልጅ "እህ ሁቢ አዛን አድርግላታ እዚያጋም ተምሩ እርሶን ነው ሚጠብቀው… "
…ወደ ትንሽዬ ጆሮዋ ጠጋ አልኩ…
(አላሁ አክበር አላሁ አክበር…………… አሽሀዱ አላ ኢላሀ ኢለላህ……………………… ወአሽሀዱ አነ ሙሀመደን ረሱሉላህ……………………)
ተምሩን በጣቴ ከንፈሯን ቀቧኋቸው😍 ሱብሀነክ ያመሊክ 'ስሟ ማነው ዘውጂ …?🥹…"
…ትክ ብዬ አይቼያት… "ሩቂያ… ሩቂያ… አንድ አይኔ ተነጥሎ አነባ "ሩቂያ… የረሱሉ(ሰ፣አ፣ወ) ልጅ ስም😘" አስ ተፍነከነከች። "ግን ኒካችን ወረደ በቃ😔" መልሳ ትክዝ አለች። ልጅቷን እንዳቀፍኩ የአስን አይኖች እያየው…
"መልሰሽ አግቢኝ? አንቺ መልሺኝ አስ🥹?"
ፍንድቅ አለች።ፊቷ በራ "ላስብበት😌"
አባባሏ አሳቀኝ። ልጅቷ ብርቅ ሆነችብን… "ሩቂያ ሀቢል አደም… "
"አዎ አስዬ… ሩቂያ ሀቢል አደም"……… በመሀል ስልኬ ጠራ……
"ሄለው… "
"ሄሎው አቶ ሀቢል… ስለ ግንባታው ለማውራት ነበር… "
"እና ምን ደረሰ? ጥሩ ላይ ነው! በሚገርም ፍጥነት እየተገነባ ነው… አላማውን ስሰማ በእውነት ነው የምልህ አቶ ሀቢል በቻልኩት ፍጥነት እያስኬድኩት ነው… ማሻአላህ"
"nice nice! ኢ/ር ዘይድ አላህ ያግዛቹ ወደ በኋላ ብቅ እላለው…"
"መርሀባ ሰላሙ አለይክ… "
"ወአለይኩም ሰላም… "
……………"የምን ግንባታ ነው ዘውጂ… ኦው ማለቴ የወደፊቱ ዘውጂ😁… "
"የሰለምቴዎች ማዕከል !……"
………… "ሄለው ኑሬ…"
"ወዬ ረ ስ ተ ም!… "
"ኑሬ… ሆስፒታል ነኝ የወንድሜ ልጅ ተወለደ እኮ…🥹"
"ማሻአላህ ማሻአላህ አኺ እኔም ወደ ኢትዮጵያ እየመጣው ነው በቃ በደንብ እናወራለን አኺ ሰላሙ አለይክ…"
"ስደርስ እቀበልሀለው ንገረኝ ! ወአለይክ ሰላም…" ኑሬ እኔን ለማገዝ እና ኢትዮጵያ ውስጥ ተዘውጆ ለመኖር ነው ሚመጣው… ማናት ሚስትየው አትሉም እ… ልናገር… ልናገር…? በቃ ተዉት😁 ለማንኛውም እህታችን ራህማ ልታገባ ነው🥳🥳… በሀዘን ምክንያት በአጋጣሚ በአስ በኩል አገኛት… ኑሬ እኮ ነው ሰውዬው አፈሳት😁😁……… ልክ ስልኩን ዘግቼ ዞር ስል……
………"ምን የወንድሜ ልጅ😳😳…?!!!"
…… አፌ ተንተባተበ😟😟…ድርቅ ብዬ ቀረው…………
…… ``{ሺይፍ👑ረስተም}´´ #የመጨረሻውክፍል…
ከ100👍 በኋላ እና 5000 subscribers ስንገባ ……ይቀጥላል……
ቶሎ እንዲለቀቅ invite አድርጉ