╔═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╗
.......📓መጅኑኑ_ዲያሪ📓......
╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝
╔════•| ✿ |•════╗
#ክፍል_ 1⃣0⃣
╚════•| ✿ |•════╝
በህይወታችን ላይ በግምት የምንወስናቸው ነገሮች ብዙ አደጋን ይደቅኑብናል።እኔም ልጅቷን በመጥፎ ማሰቤ ቆጨኝ።ከአፍራህ ጋር ስታወራ የነበረችው እኔን ለመተዋወቅ ዞረች።እኔም እጄን ዘረጋሁላት።እጇን አንስታ "አሰላሙዓለይኩም" አለችኝ።እኔም ወደሷ የሰደድኩትን እጄን ሰብሰብ አድርጌ
እጄን ለመጨበጥ ባለመፈለጓ የበታችነት ስሜት ተሰማኝ።
ብዬ ፈገግ ብዬ ወደሱ ዞርኩ።
ሳቀች
ብያት አብሬያት ፈገግ አልኩኝ።ነገር ግን እኔን ለመጨበጥ ያልፈለገችበት ምክንያት ውስጤን ሰላም ነስቶኛል።
ፊቴን ወደ ወንድሟ አዩብ አዞርኩኝ።
አለኝ።
ብለውኝ አፍራህን ተሰናብተዋት ወጡ።'ቀስዋ ቀስዋ ቀስዋ ምን አይነት ደስ የሚል ስም ነው'ብቻዬን እያወራሁ
ብላ አፍራህ ሳቀችብኝ።
እንዳልሰማችኝ ለማረጋገጥ ሸመጠጥኩ።
ወደምትፅፈው ደብተር ትኩረቷን አደረገች።
ኢብሮ ክላስ ስላልገባ ደብሮኝ ዋልኩኝ።ከትምህርት ቤት መልስ ከቀስዋ ወንድም አዩብ እና ከአሚራችን ቢላል ጋር ወደ መስጂድ ሄድን።ሰላሜን እዚህ ቦታ ላይ አገኘዋለሁ።ከውጪው ጫጫታ ከዱንያ ጭንቀት ገለል እንላለን።የምናስበው ስለ አንድ ሩሃችን ብቻ ነው።ልባችን በዝምታ ውስጥ ከአላህ ጋር ትነጋገራለች።የአዕምሯችን ጩኸት በስክነት ይሞላል።እኔም በአዩብ ኡስታዝነት ቁርዓንን አሊፍ ብዬ መማር ጀመርኩ።ከአዩብ ጋር ያለን ግንኙነት እየጠነከረ መጣ።ከጓደኝነት አልፎ ሚስጥረኛ ጓደኛሞች ሆንን።አልፎ አልፎም የሱን እናት ለመዘየር ወደነሱ ቤት እሄዳለሁ።ታማሚውን እናቱን ለመጠየቅ ብሄድም በቀሰዋ ምክንያት የኔ የልብ ህመም ፀንቶብኝ መመለስ ደግሞ ልምዴ ሆነ።ቀስዋ ከልቧ ሴት ናት።ቤት ውስጥ እናቷን በአግባቡ ትካድማለች።በሚገባም ተክታታለች።አባታቸው የከባድ መኪና አሽከርካሪ ስለሆነ ብዙ ጊዜውን ፊልድ ላይ እንደሚያሳልፍ አዩብ ነግሮኛል።እናታቸው በበሽታ ብትጎሳቆልም ጨዋታ አወቂ ናት።ህመም ካደከመው ኑሮ ከተጫነው ባለማዲያት ፊቷ ላይ ደስ የሚል ፈገግታ ይፈነጥቃል።ሁሌም ትስቃለች።አንድ ቀን ከኢሻ በኋላ መስጂድ ቁርዓን ስቀራ መሸብኝ።ሰዓቱን ሳስተውለው አዩብንም ቻው ሳልለው ወደ ቤት ተፈተለኩኝ።እያለከለኩኝ ጊቢያችን በር ጋር ስደርስ የአክስቴ ባል የእጅ ባትሪውን ከፊቴ ላይ አብርቶ
ብሎ ባትሪው አጥፍቶ ቀድሞኝ ገባ።የኔም ደስታ፣ነፃነትና ተስፋ ከያዘው የእጅ ባትሪ እኩል ሲጠፋ ተሰማኝ።
ይቀጥላል .....❤️🔥
Like 90+♥️ካልሆነ ቀጣዩ ክፍል አይለቀቅም🚫