ፕሪምየር ሊግ ስፖርት በኢትዮጵያ™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Telegram


🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹
💥 ይህ ትክክለኛው የፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነው!!
👉 በዚህ ቻናል
➠ የእንግሊዝ ፕ/ሊግ መረጃ
➠ የፕ/ሊጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➠ የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
➠ለማስታወቅያ ስራ :- @Habta77

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Telegram
Statistics
Posts filter


"በዛሬው ጨዋታ ላይ ተጫዋቾቹ ጠንክሮ መጫወት ያንሳቸዋል ብዬ ለመናገር ፈጽሞ አላስብም።"

አርን ስሎት

SHARE |  @Premier_League_Sport


ማንችስተር ሲቲን የሚገጥመው የሪያል ማድሪድ ስብስብ

SHARE |  @Premier_League_Sport


በዛሬው የሊቨርፑል እና የፕሌይማውዝ ጨዋታ ላይ ግብ ጠባቂው ኬልኸር ከዲያጎ ጆታ ፣ ሊውስ ዲያዝ እና ፌደሪኮ ኬይሳ እኩል ኳስን ወደ ግብ መሞከር ችሏል {1} !

SHARE |  @Premier_League_Sport


ከፕሪሚየር ሊጉ ቶፕ 6 ቡድኖች በኤፍ ኤ ካፑ የቀሩት የባለፉት ሁለት አመታት የፍፃሜ ተፋላሚዎቹ ብቻ ናቸው።

SHARE |  @Premier_League_Sport


📊 | ቶተንሃሞችን በኤንጅ ፖስቴኮጉሉ እየተመሩ ሁለተኛ አመታቸውን ይዘዋል ፦

▪️በፕርሚየር ሊጉ 15ተኛ
▪️አውሮፓ ሊግ
▪️ከኤፍኤ ካፕ ተሰናብተዋል
▪️ከካራባው ካፕ ተሰናብተዋል

"እኔ በአብዛኛው ጊዜ በሁለተኛው አመት የክለብ ቆይታዬ ዋንጫን አሳካለሁ።"

ኤንጅ ፖስቴኮጉሉ

SHARE |  @Premier_League_Sport


የታላቁ ቀይ መንደር ሚድያ በወጣትነቱ ያጎበጠው ዶክተር ማርከስ ራሽፎርድ ከሬጅም ጊዜ በኋላ ዛሬ ወደ ሜዳ ተመልሰሷል።

ዳግም ልደቱን ኦልትራፎርድ ላይ ያደረገው ህልሞች ሁሉ እውን ከምሆነበት በመነሳት ወደ በርንግሃም አስቶንቪላ የተጓዘው ማርከስ ከኡናይ ኤምሬው ፕሮጀክት ስር ዛሬ በይፋ ስራውን ጀምሯል።

SHARE |  @Premier_League_Sport


"ይህ ውጤት ሁሉንም ይጎዳል ፣ ደጋፊውን ፣ ተጫዋቾቹን እና እኔንም ይጎዳል። እኛ በዚህ ውድድር ላይ እስከቻልነው ድረስ መቆየት ፈልገን ነበር ግን አልሆነም።"

አርን ስሎት

SHARE |  @Premier_League_Sport


ዘንድሮ ቶተንሃም ማሳካት የሚችሉት ብቸኛ ዋንጫ ኢሮፓ ሊግ ነው ።

SHARE |  @Premier_League_Sport


ቶተንሃም በዚ ሳምንት ከሁለት ውድድሮች ውጪ ሆነዋል።

SHARE |  @Premier_League_Sport


ምን ማድረግ ይሻላል

SHARE |  @Premier_League_Sport


ፖስቴኮግሉ ምን ተሻላቸው?

SHARE |  @Premier_League_Sport


4ኛ ዙር የኤፍ ኤ ካፕ ጨዋታ

                ተጠናቀቀ!

አስቶን ቪላ 2-1 ቶተንሃም
ራምሴ ⚽(1') ቴል ⚽(90+1')
ሮጀርስ ⚽(64')

✅ አስቶን ቪላ ወደ 5ኛ ዙር አልፏል።

🏟️ ቪላ ፓርክ

SHARE |  @Premier_League_Sport


የሊቨርፑልን ሳምንት የሚገልጽ ምስል!

BRFOOTBALL

SHARE |  @Premier_League_Sport


2:35:00 ጨዋታው ተጀመረ
2:35:59 ጄኮብ ራምሲ ቀላቀለው

SHARE |  @Premier_League_Sport


4ኛ ዙር የኤፍ ኤ ካፕ ጨዋታ

                 እረፍት

አስቶን ቪላ 1-0 ቶተንሃም
ራምሴ ⚽


🏟️ ቪላ ፓርክ

SHARE |  @Premier_League_Sport

SHARE |  @Premier_League_Sport


ሮጀርስስስስስስስስስስስስ

SHARE |  @Premier_League_Sport


አተረፋቸውውውውውው


ኪንስኪኪኪኪኪኪ

SHARE |  @Premier_League_Sport


ራምሲሲሲሲሲሲሲሲ

SHARE |  @Premier_League_Sport


ቤይሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊ

SHARE |  @Premier_League_Sport

20 last posts shown.