አንቶኒ ደምቆ አምሽቷል !
በላሊጋ ሪያል ቤቲስ ሪያል ሶሲዳድን 3ለ0 ባሸነፉበት ጨዋታ አንቶኒ አንድ ጎል እና አንድ አሲስት በማስመዝገብ በ9.1 ሬቲንግ የጨዋታው ኮከብ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።
አንቶኒ በጨዋታው...
- 4 ትልቅ የግብ ዕድል ፈጥሯል
- 7 ቁልፍ ኳሶችን ወደ አደጋ ክልል አቀብሏል
- ለቡድኑ ፔናልቲ አስገኝቷል
- 85% ኳስ የማቀበል ስኬት አስመዝግቧል
@BisratSportTm