Кᴀɪ🅈ᴍᴀƦ Ғᴏᴏ🅃ʙᴀʟʟ FA🄼ILY'S


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


🗣🤩ሰላም✌️የКᴀɪ🅈ᴍᴀƦ FA🄼ILY'S ቤተሰቦች።
⚽football news ⚽football Breaking news

💬CommentBar 🥊
FOR ANY PROMOTION & CROSS :👇
@kaiymarjl

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


Premier League


ኖቲንግሀም ፎረስት በአፕሪል 1991 ቼልሲን 7-0 ካሸነፉ ቡሀላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ብራይተን ላይ 7 ያስቆጠሩት.... ብራይተን በ1958-59 በሚድስ ቦሮው 9-0 ከተሸነፈ ቡሀላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ጎል ተቆጥረውባቸዋል።


የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አግቢዎች !

1. መሀመድ ሳላህ - 19 ግቦች
2. ኤርሊንግ ሃላንድ - 18 ግቦች
3. አሌክሳንደር አይዛክ - 17 ግቦች
4. ክሪስ ዉድ - 17 ግቦች
5. ኮል ፓልመር - 14 ግቦች


ክሪስ ውድ ከ1987 ቡሀላ በፕሪምየር ሊጉ በሲቲ ግራውንድ [በኖቲንግሀም ሜዳ] ሀትሪክ የሰራ የመጀመሪያው ተጫዋች መሆን ችሏል።


◉ 25' Assists Gibbs-White
◉ 32' Assists Wood
◉ 64' Assists Wood

አንቶኒ ኢላንጋ የአሲስት ሃትሪክ ተሰርቷል . 🅰️🅰️🅰️


ታይለር ማላሲያ በውሰት ውል ወደ ቤነፊካ ለማቅናት በግል ጉዳዮች ላይ ከስምምነት ደርሷል

ክለቦቹ የቀሩትን ስራዎች ለመጨረስ ድርድር ላይ ይገኛሉ::

- FABRIZIO ROMANO


ማን ዩናይትድ ሄቨን የግሉ ያደረገው 1.4 ሚ ፓ ነው !


🗣 አይደን ሄቨን ፦

"የወጣት ተሰጥኦዎችን የመንከባከብ እና የማዳበር ኩሩ ታሪክ ካላቸው የአለም ታላላቅ ክለቦች ማንችስተር ዩናይትድ አንዱ ነው።"

"ከዋና አሰልጣኝ ፣ ሩበን ፣ ከአዳዲስ የቡድን አጋሮቼ እና ከክለቡ ውስጥ ካሉ ሁሉም ሰዎች ጋር በመተባበር ጉዟዬን በካሪንግተን ማሰልጠኛ ማእከል እስክጀምር ጓጉቻለሁ።"

"ወደፊት ብዙ ከባድ ስራ አለ, ግን ይህ አስደሳች ነው. በእንግሊዝ ውስጥ ብቻ ሳይሆን በአለም ዙሪያ ያሉ የዩናይትድ ደጋፊዎች ምን ያህል ጥልቅ ፍቅር እንዳላቸው አውቃለሁ"

" ከኤድመንተን ዩናይትድ እስከ ማንቸስተር ዩናይትድ፣ ለእናቴ እና ወኪሌ ሊዛ ለእግር ኳስ ጉዞዬ አስፈላጊ ለሆነችው ምስጋናዬን መግለጽ እፈልጋለሁ።"

"ሌሎች ወኪሎቼን አንድሪው ስኲሬስ ሜይ እና የክሊንተንስ ጠበቆችን ካሪም ቡዚዲንን በሚያስደንቅ ሁኔታ ላመሰግናቸው እወዳለሁ።"


🚨ፊካዮ ቶሞሪ የቶትሀናምን ጥያቄ ወድቅ አድርጓል። [Dimarzio]


የ90min ጋዜጠኞች የ24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ኘሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ግምታቸዉን አስቀምጠዋል።

ተጠባቂዉን የአርሰናል እና የማንችስተር ሲቲን ጨዋታ በ1-1 በሆነ አቻ ዉጤት ይጠናቀቃል ሲሉ ገምተዋል።


አስቶንቪላ ማርከስ ራሽፎርድ በውሰት ውል ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል።

[Samuel Luckhurst]


🚨ሳንቲያጎ ሂሚኔዝ ወደ ኤሲ ሚላን

HERE WE GO

- FABRIZIO ROMANO


ቼልሲዎች የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት በብራይተን የሚገኘውን ኢቫን ፈርጉሰንን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር ተቀላቅለዋል።

[Guardian]


ቪኒሊየስ ጁኒየር በ UCL Checofffs ውስጥ ወንድ ከተማን ለማሸነፍ ተጨማሪ ተነሳሽነት አለው 👀😈


Neymar Jr 🥹😢😢


የሳውዲ አረቢያ የዝውውር መስኮት በይፋ ተዘግቷል !


አሁን በማድሪድ እና በሲቲ የሚገኙ በቀድሞ ቡድናቸው አንድ ላይ የተጫወቱ ተጫዋች !


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Кᴀɪ🅈ᴍᴀƦ Ғᴏᴏ🅃ʙᴀʟʟ FA🄼ILY'S


የ ኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማን የሚበላው ይመስላቸዋል ?👇

እኔ ሊቨርፑል እላለዉ እናንተስ ?👇


የ 17 አመቱ ላሚኒ ያማል ለባርሴሎና

⚽ 17 ግቦች
🎯 20 አሲስት
🏆 2 ዋንጫዎች

Кᴀɪ🅈ᴍᴀƦ Ғᴏᴏ🅃ʙᴀʟʟ FA🄼ILY'S


ቼልሲ አክሰል ዲሳሲ አስቶንቪላን እንዲቀላቀል ፍቃድ አልሰጡትም የ26 አመቱ ፈረንሳዊ ተከላካይ ቪላን መግባት ይፈልጋል።

በተጨዋቹ እና በክለቡ መካከል ስምምነት ላይ እንደሚደርስ ተስፋ አድርጓል።


~ lequipe

20 last posts shown.