❤️አ😍ፈ😍ቅ😍ር😍ሻ😍ለ😍 ሁ❤️
አ🥰= አንድ ነገር ቀረኝ ከጥፋት መታቀብ
ፈ🥰= ፈልጌው አደለም አላበዛም ሰበብ
ቅ🥰= ቅንነትሽ ደስታ ስሜትን ይስባል
ር🥰= ርሀብን ያስታግሳል ጥምንም ያስቆማል
ሻ🥰= ሻማ ሁነሽኛል በጨለመው ጎኔ
ለ🥰= ለማንም አልፈቅድም እንዲለዩሽ ከ #እኔ👈
ሁ🥰 = ሁሌም ወድሻለሁ ትናፍቂኛለሽ እስከማይሽ በ #አይኔ😢
አ🥰= አንድ ነገር ቀረኝ ከጥፋት መታቀብ
ፈ🥰= ፈልጌው አደለም አላበዛም ሰበብ
ቅ🥰= ቅንነትሽ ደስታ ስሜትን ይስባል
ር🥰= ርሀብን ያስታግሳል ጥምንም ያስቆማል
ሻ🥰= ሻማ ሁነሽኛል በጨለመው ጎኔ
ለ🥰= ለማንም አልፈቅድም እንዲለዩሽ ከ #እኔ👈
ሁ🥰 = ሁሌም ወድሻለሁ ትናፍቂኛለሽ እስከማይሽ በ #አይኔ😢