የሳቅ ባንክ™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Edutainment


አረ ሳቁ ደርቷል ነው የምልህ ብሮ ግባና ሳቅ አንቺም እህቴ  😆🤣 በ10ጣቴ እፈርምልሀለው የምር እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ካልሳቃችሁ የምር ጥርስ ስለሌላችሁ ነው😆🤣
😂😂😂365+ ቀናቶችን በሳቅ እናሳልፍ ፣😂😂በሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍር ብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን 😂😁 JOIN በሉና  አብረን እንሳቅ 😁
👇REQUEST TO JOIN የሚለዉን በመጫን ይቀላቀሉ👇
  

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Edutainment
Statistics
Posts filter


➡️➡️በቴሌግራም📱📱 Online ቢዝነስ መስራት ይፈልጋሉ💎💎?


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Wave @Dagi_Boy_7




ኢትዮ ቴሌኮም ምናለበት የሚስት ብድር ቢጀምር

ሁሌም የማታ ጥቅል እገዛ ነበር

አንዱ_ሲል_ሰምቼው_ነው

Like ቀንሳቹሀል ቤተሰብ ኧረ እየሳቃችሁ


ሽሽግ ቋንቋ 😂

የቄራ ሰራተኛ ነው። ሥጋ ሰርቆ ሲመጣ ከሚስቱ ጋር የሚግባባበት ቋንቋ አለው።

"ዛሬ ኬፕታውን ነው ጥበሺው"(በኬፑ ውስጥ ስጋ ሸሽጎ ሲያመጣ)

"ዛሬ ጃካርታ ነው ጥሬውን አቅርቢው"(በጃኬቱ ውስጥ ሸሽጎ ሲያመጣ)

"ዛሬ ቦትስዋና ነው ቀቅይው" ካለ በቦቲው ውስጥ ከትቶ አምጥቷል ማለት ነው።

😂😂😂😂😂😂😂😊😂😂


አስባቹታሌ ግን MAKE UP መሸጥ ቢቀር

ሴቶች ምን ሊመስሉ እንደሚችሉ 🤪

Join us ➜ @YASAKE_BANK


የቤት ልጅ ነኝ ብላህ ሌሊት እያውደለደለች ስታገኛት

ግቢያችሁ ሰፊ ነው ባክሽ  😁


#My_brother የቤት ልጅ ጠበስኩ ብለህ አትዝለል በአሁን ሰአት የቤት እንሰሳ እንጂ የቤት ልጅ የሚባል ነገር የለም🤷‍♂




Forward from: አለም እና ትዝታዎቿ
#ይህን_ያውቃሉ❓

ሱናሚ የተባለው አደገኛ አውሎ ንፋስ ፍጥነቱ ከጄት ፍጥነት ይበልጣል በአንድ ጊዜ ቤትና ንብረታቹን ድምጥማጡን ሊያጠፍው ይችላል🙀


Forward from: የሳቅ ፕላኔት🌎
ቴሌ ደውለህ ስልክ ብር እየበላኝ
ተቸገርኩ ስትላቸው ውሀም ስጠው
አንዳያንቀው 😊😊

😂🤣
👍👍


#የጥርስ_ሀኪም ሆነህ የ መብራት ኃይል ኃላፊ ጥርሱን ሊታከም አንተ ጋር ሲመጣ  . . .

ጥርሶችህ በጣም ተጎድተዋል መብራት ስለ ሌለ 32 ጥርሶችህን ያለ ማደንዘዣ ይነቀልልሃል
!!!😏


እስከመቼ ተደብቀን እንከርመዋለን ወተን ስሜታችንን እንግለፅ እንጂ ወገን 😎


1 በህይወታቹ ደስተኛ ካልሆናቹ ዝም ብላቹ እስፖርት ስሩ💪
2 የንዴት ችግር ካለባቹም እስፖርት ስሩ🏋
3 እኔ ምንም ነገር አልፈልግም እኔ ምፈልገው መቸከስ ብቻ ነው ምትሉ ከሆነም እስፖርት ስሩ💪
4 ሽንታቹን ስሸኑ ሚያቃጥላቹ ከሆነ አሱ ኘራቪላ ነገር ነው ሚሆነው ግን እስቲል  እስፖርት ስሩ🏋
5 ልብስ ስትለብሱ እንዲያምርባቹ ከፈለጋቹም እስፖርት ስሩ💪
6 ኮንፊደንስ በራስ መተማመናቹ ጥግ እንዲደርስ ከፈለጋቹ እስፖርት ስሩ💪🏋

👍🤣😎

Sport Teacher ነው የሚመክረኝ 😥😂


"ጥሩ ባል ማለት ሀብታም ወይም
ቆንጆ የሆነ ወንድ አደለም"

የሴትን ልክ  የሚያውቅ ወንድ ነው።
አስተውለሽ ምረጪ sisB ❤️


እረ ተዉ ግን ተጫኑ 😡 ቆይ ብትጫኑ ሚያልፍልኝ ነው አደል ሚመስላቹ??
👉😁😉😂


Most of niggas ገና 3 ቀን gym ብረት ይገፋና hey bra ስትለው

ባልበራስ?!🤨😂


🤷‍♂🤷‍♂አዳም ግራ ገባው🤷‍♂🤷‍♂
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

ሜላትን በfacebook ሞትኩልሽ እያለ
ቅድስትን በviber ባፉ እያታለለ
ሓናንን በSkype ሁሌ እያማለለ
ሳባን በwhat's up እያቀማጠለ
ከለታት ባንዱ ቀን እንዲህ ተፈጠረ...
*
ሜላት ልትመጣ ነው ወዳለበት ስፈራ
ቅድስት ተዘጋጀች ልትሆን ሙሽራ
የሓናን ቤተሰብ አድምቀው ጭፈራ
ጫጉላዋን ለማድመቅ ተዘጋጀች ሳባ
አዳም ግራ ገባው የትኛዋን ያግባ
የሚያደርገው ሲያጣ እኛ channel ገባ
😂😂😂😂😂😂😂‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌


የነገ ሰዉ ይበለን ሰላም እደሩልን❤


ሰዎች ፓንት 500ብር ገባ 😱😱
.
.
አልገዛም ለምን አይንዘላዘልም እንዲያውም ያድግልኛል😏


ለምንድነው ግን ምግብ ቤት ገብተን ዋጋ ተከራክረን ቀንስ አያዋጣም ብለን አስቀንሰን መብላት የማንችለው…?😂😁🤭

20 last posts shown.