Forward from: Buna Tech ቡና ቴክ
Wright ወንድማማቾች Orville Wright እና Wilbur Wright በአውሮፕላን አንድ ጊዜ ብቻ ነው ፣ አንድላይ የተጓዙት ፣ ምክንያቱም ፣ አደጋ ከተከሰተ ፣ አንዱ ቢሞት ፣ አንደኛው ስራውን ለማስቀጠል በሚል ሀሳብ ። እነኚ ወንድማማቾች አውሮፕላን ለመጀመሪያ ጊዜ የሰሩት መሆናቸው ይታወቃል።