MEIN
Forward from: Crypto World
የኢትዮ ቴሌኮም የአክሲዮን ሽያጭ መረጃ
● በ2016 አጠቃላይ ካፒታል-300 ቢሊየን ብር
● ለገበያ የቀረበው 10% ማለትም 30 ቢሊየን ብር ነው።
● ለገበያ የቀረበው የአክሲዮን ብዛት 100 ሚሊየን ሲሆን የአንድ አክሲዮን ዋጋ 300 ብር ነው።
● ትንሹ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን ብዛት 33 ሲሆን፤ከፍተኛው ደግሞ 3333 ነው።ማንም ሰው ከዝቅተኛውም ሆነ ከከፍተኛው በላይ መግዛት አይችልም።
● ሽያጩ በቴሌብር የሚፈፀም ሲሆን አክሲዮን ሲገዙ 1.5% የአገልግሎት ክፍያና VAT ክፍያ አለ።
● ጥር 23 የአክሲዮን አባላቱ ይፋ ይሆናሉ።
● ግብይቱ ለኢትዮጵያውያን ብቻ የቀረበ ሲሆን ክፍያውም በኢትዮጵያ ብር ብቻ ይፈፀማል።
● ከአክሲዮን ሽያጩ በኋላ ኢትዮ ቴሌኮም 30 ቢሊየን ብር ገቢ ያገኛል።