MEIN
Forward from: Crypto World
#crypto #US
ከፊታችን ያሉት ቀናት ለአለም በተለይ ደግሞ ለCRYPTO ወሳኝ ቀናት ናቸው።
አሜሪካ 47ኛ ፕሬዚዳንቷ ማን እንደሆነ የምታሳውቅበት ሳምንት ሲሆን ነገሩን በCRYPTO TRADERS AND INVESTORS ተጠባቂ ያደረገው ትራምፕ ለCRYPTO ጥሩ ነገር ሲያሳዩ ሃሪስ ደግሞ በተቃራኒው መሆናቸው ነው።
በሳምንቱ ሌላኛው ተጠባቂ ሁነት FED የUS INTEREST RATE ይቀንሳል ተብሎ ይጠበቃል።እነኚህ ሁነቶች የአለምን ኢኮኖሚ ከሚቀይሩ ነገሮች መሃል ናቸው።