Romiㅤ⎆
Forward from: ✿𝗠𝗨𝗦𝗟𝗜𝗠 ነን﷽
#ትዕግስት 💫
➡️ሰብር/صبر (ትዕግስት) በ3 ይከፈላል፦
✅¹.አላህ የወሰነው ነገር ላይ #መታገስ(ቀዳ ወልቀደር)
✅².አላህ አድርጉ ብሎ ያለው ነገር ላይ #መታገስ(ፁሙ , 5 አውቃት ሰላት ስገዱ , ዘካ ስጡ . . .)
✅³.አላህ ራቁ ብሎ ያለው ነገር ላይ #መታገስ(ሀራም ከሆኑ ነገራቶች መራቅ)
#የትዕግስት_ምንዳው ✨
⚡️የቂያም ቀንም 3 ስራዎች #ከትልቅነታቸው የተነሳ ሚዛን ⚖ ላይ ከማይገቡት የሆነው አንደኛው #ትዕግስት ነው።
📸:አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ እንዲህ ይላል ...
🔹: إِنَّمَا يُوَفَّى الصَّابِرُونَ أَجْرَهُم بِغَيْرِ حِسَابٍ
:ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት #ያለግምት ነው» (ይላል) በላቸው፡፡〔39:10〕
📌 ምንዳቸው ምን ያህል እንደሆን ወሰን አልሰጠውም ࿐
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤🌗ᢀ @Muslimchannel2 💌