መዲ ነኝ My life is Islam
Forward from: ጌታዬ ሆይ ልቤን አስፋልኝ
ህመምና ሀዘን ሲደራረብብህ
እረፍትንና ሰላምን ለማግኘት
ወደ ዘፈንና ወደ ሰይጣን ውስወሳ
ልታስብ ትችላለህ
ነገር ግን እረፍትንና ደስታን
ከአዛኙ አላህ ዘንድ እንጂ አታገኝም
እረፍትንና ሰላምን ለማግኘት
ወደ ዘፈንና ወደ ሰይጣን ውስወሳ
ልታስብ ትችላለህ
ነገር ግን እረፍትንና ደስታን
ከአዛኙ አላህ ዘንድ እንጂ አታገኝም