Forward from: ✿𝗠𝗨𝗦𝗟𝗜𝗠 ነን﷽
#አማኝ_እንስት
✅:አህመድ ኢብኑ ሀርብ رحمه الله ፦
✿・📚⁺ [ تَنْبِيهُ الْمُغْتَرِّينَ ] ୭
🌱↱[ @Muslimchannel2 ]↲ෞ
────────────────
│││ . . 〔💭〕
││✧ ✧ࣶᭂ[ insta ] ୭⋆*。
│✧ . • ︿︿︿︿︿ • •
✧ . #SHARE_The_خير . . . .
#ሙስሊም_ሴት
✅:አህመድ ኢብኑ ሀርብ رحمه الله ፦
አንዲት ሴት ላይ ስድስት ነገሮች ከተሰበሰቡ ምርጥነቷ የተሟላ ነው ይሉ ነበር፦
¹ አምስት አውቃት ሰላቷን በትክክል የምትጠብቅ።
² ባሏን የምትታዘዝ።
³ ጌታዋን የምታስደስትና የምትወድ ።
⁴ ምላሷን ከሀሜትና ቅጥፈት የምትጠብቅ።
⁵ ከዱንያ ጥቅማጥቅም ችላ የምትል።
⁶ ሙሲባ ሲያጋጥማት ምትታገስ።
✿・📚⁺ [ تَنْبِيهُ الْمُغْتَرِّينَ ] ୭
🌱↱[ @Muslimchannel2 ]↲ෞ
────────────────
│││ . . 〔💭〕
││✧ ✧ࣶᭂ[ insta ] ୭⋆*。
│✧ . • ︿︿︿︿︿ • •
✧ . #SHARE_The_خير . . . .
#ሙስሊም_ሴት