የሐዋሪያት ተማሪዎች እኛ ኦርቶዶክስ❤️


Groups's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


ሐዋሪያዊት እና የነቢያት መሰረት ያላት ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ብቻ። ኦርቶዶክስ ማለትም ትክክለኛ ቀጥተኛ መንገድ(እምነት) ማለት ነው። ይሕም ከሐዋሪያት እና ከነቢያት ተቀብለን ሳይበረዝ ሳይጨመር ሳይቀነስ የመጣ ሐይማኖታችን ኦርቶ ዶክስ ተዋህዶ ይባላል።
ኦርቶዶክስ የሚለው ቃሉም የግሪክ ቃል ነው።
https://t.me/Tmhrte_Tewahdo
ሰኔ 2011
በሐይማኖታችሁ ንቁ!


Groups's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion