ሀብታቸው 99 ቢልየን ብር የሚገመተው የዛራ ብራንድ ልብስ ባለቤት ስፔናዊ ከተራራ ገደል ላይ ወድቀው ህይወታቸው አለፈ
በዓለም ዙሪያ ወደ 2,800 የሚጠጉ ሱቆች ያለው የስፔን አልባሳት ቸርቻሪ እና የማንጎ ኩባንያ እና የዛራ ብራንድ ልብስ መስራች እና ባለቤት ኢሳክ አንዲች በተራራ አደጋ ህይወታቸው ማለፉን ኩባንያው እና ፖሊስ ገልፀዋል ።
የ71 አመቱ ነጋዴ ቅዳሜ እለት ባርሴሎና አቅራቢያ በሚገኘው በሞንትሴራት ዋሻዎች ውስጥ ከዘመዶቻቸው ጋር በእግር ለመዝናናት ሲጓዙ ከ100 ከፍታ ካለው ገደል ላይ ተንሸራተው ወድቀው ህይወታቸው ያለፈው ።
በቱርኪ ኢስታንቡል የተወለዱት አንዲች ከቤተሰቦቻቸው ጋር በ1960ዎቹ ወደ ሰሜን ምስራቅ እስፓኝ ካታሎኒያ ተዛውረው ማንጎ ኩባንያን በፈረንጆቹ በ1984 መሰረቱ
እንደ ፎርብስ ዘገባ ሀብታቸው 4.5 ቢሊዮን ዶላር ወይም 99 ቢልየን ብር ይገመታል ።
የዓለማችን ትልቁ የፋሽን ልብስ ቸርቻሪ እና የታዋቂው የዛራ ብራንድ ባለቤት ማንጎ ኩባንያ በዋነኝነት ምርቱ በኤዥያ እና በቱርክ ገበያ ላይ ይሸጣል ።ማንጎ አንድ ብራንድ ብቻ ነው ያለው እና ምንም አይነት ፋብሪካ የሌለው ኩባንያ ነው።