Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Trump ከቀናት በፊት Launch ስላደረጉት MemeCoin ተናገሩ 🥇"MemeCoin Launch ከማድረጌ በቀር ስለ ጉዳዩ ብዙም አላውቅም፣ በጣም የተሳካ እንደነበር ግን ሰምቻለሁ።"
🗣ጋዜጠኛ: በሰዓታት ውስጥ በርካታ ቢሊዮን ዶላር እንዳገኙ ሲነግረው
Trump: How much
ጋዜጠኛው: 7 Billion dollars በ7 ቀን ውስጥ
Trump፡ "በርካታ ቢሊዮን? ለነዚህ ሰዎች ይሄ ገንዘብ እንደ ኦቾሎኒ ነው”🗿 ሲሉ ተናግረዋል
🛫Share
@Ab_Digitals @Ab_Digitals
🗣ጋዜጠኛ: በሰዓታት ውስጥ በርካታ ቢሊዮን ዶላር እንዳገኙ ሲነግረው
Trump: How much
ጋዜጠኛው: 7 Billion dollars በ7 ቀን ውስጥ
Trump፡ "በርካታ ቢሊዮን? ለነዚህ ሰዎች ይሄ ገንዘብ እንደ ኦቾሎኒ ነው”🗿 ሲሉ ተናግረዋል
🛫Share
@Ab_Digitals @Ab_Digitals