አሰላሙ አለይኩም አህባቢ🙌 ረመዳን እንዴት ይዞችኋል☺️ እኔ ጋ አልሀምዱሊላህ ያዉ ትንሽ 🤏 ድካም ቢኖረዉም አልሀምዱሊላህ
ያልኳቹህ ይህ ነው በዚህ ረመዳን ኑር በጎ አድራጎት ለመሳኪኖች ለኢፍጣር ብር እያሰባሰብን ነዉ።
ያዉ ቲንሽ አርፍደናል አንዳንድ ሀጃዎች ገጥመዉን ነዉ አፍወን አሁን ከአላህ ቀጥሎ በናንተ ጥረት እናስፈጥራለን ኢንሻአላህ ቢያንስ ረመዳን 15 ላይ እንኳን ብናስፈጥር አጅሩ ምን ያህል እንደሆነ አስቡት
ይህ የተባረከ ወር የሆነዉ የረመዷን ወር ከሁሉም ወሮች በላይ ትልቅ ወራት ነዉ ኸይር ስራ ምሰራበት ፣ በዚክር ፣ በሰደቃ ለሰዎች በጎ በማድረግ በምንችለዉ ያህል እንታገል ወሩ የመጨረሻችን ሊሆን ይችላልና አህባቢ እንጠቀምባት
የእኛ እናት አባት ሳያፈጥሩ እኛ ግን ተርፎን እንጥላለን ሱብሀነላ ሳያፈጥሩ በባዶ ሆዳቸዉ ነገን የሚፆሙ ሚስኪን የአላህ ባሮች አሉ።
🛑እኛ ሙስሊሞች እያለን በረሀብ አይሰቃዩም🛑
ያላችሁን እየላካቹ ባገኘነዉ ያህል እናት አባቶቻችንን ከረሀብ እንታደግ
አቅሙ ያላቹህ የአንድ ቤተሰብ ብትችሉ....የሌላቹህ ደግሞ ግማሹንም ሆነ 100 ብር እና ያቅማችሁን ሁሉ እየላካቹ ባረከላ ፊኩም
ንግድ ባንክ 1000682246557
kemeriya Balu and sumeya Ridwan
ከላካችሁ screenshot በ @Ke34m....ወይም @Momiiiiiiiiiiiiiii ላኩልኝ❤️