🔍ተዓምር🔎
📶ተኝተህ ማደርህ እኮ ተዓምር ነው ምክንያቱም ዛሬን ማየት ያልቻሉ ብዙ ናቸው
🛜መተንፈስ እኮ ተዓምር ነው ምክንያቱም ከማሽን ውጪ የማይተነፍሱ ሞልተዋል።
*⃣የሚያስጨንቅህ ነገሮች በሞት ፊት ተራ ናቸው!
☑️ከጎደለህ ይልቅ የተሰጠህን ተመልከት፤ ከስንቱ ችግር አልፈሀል፤
🔹አበቃልኝ ብለህ ተስፋ የቆረጥክባቸው ጊዜያት እንደ ቀልድ አልፈዋል እኮ፤
🔸ወዳጄ አላስተዋልከውም እንጂ ህይወትህ አላህ በሰጠህ ተዓምር የተሞላው ነው።
🔗https://t.me/mesjidalsunnah/16674?single
https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4700