TGStat
TGStat
Введите текст для поиска
Расширенный поиск каналов
Язык сайта
Russian
English
Uzbek
Вход на сайт
Каталог
Каталог каналов и чатов
Поиск каналов
Добавить канал/чат
Рейтинги
Рейтинг каналов
Рейтинг чатов
Рейтинг публикаций
Рейтинги брендов и персон
Аналитика
Поиск по публикациям
Мониторинг Telegram
Статистика
Избранное
አድማስ አማራ/Admas Amhara
@AdmasAmhara
Гео и язык канала:
Эфиопия, Амхарский
Категория:
Политика
እውነትን እንከትባለን ፥ ስለእውነት እንሞግታለን ፤ ለግፉአንም ድምፅ እንሆናለን!
Связанные каналы
|
Похожие каналы
Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Политика
Статистика
Избранное
Это ваш канал?
Подтвердить
Канал в реестре блогеров РКН?
Подтвердить
История канала
Фильтр публикаций
Выбрать месяц
Скрывать удаленные
Скрывать репосты
አድማስ አማራ/Admas Amhara
21 Aug, 13:04
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Prev
Next
እርምጃ ተወሰደባቸው!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምኒልክ 1ኛ ዕዝ ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር የመረጃ ክፍል ባደረገው ከፍተኛ ክትትል ፤ ከላሊበላ ወደ ሰቆጣ በሚጓዙ ከቀላል እስከ ከባድ መኪናዎችን በማስቆም ከመረዝ በር እስከ ፀዳ ወንዝ እየተዟዟሩ ''በፋኖ ስም'' ይዘርፉ የነበሩ ግለሰቦች ላይ እርምጃ መወሰዱን ተገለፀ!
ምኒልክ ዕዝ 303ኛ ኮር ማረጉ ተማረ እና ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦሮች በሚቀሳቀሱበት ቀጠና በተለምዶ 'ሞሰቢት' ከሚባል ስፍራ ፣ አንድ የካስኒ ሹፊር በማገት ወደ ጫካ ከወሰዱ በኋላ '' አንድ ሚሊዮን ብር አምጣ እኛ የአማራ ፋኖ ነን'' በማለት ፋኖን ከህዝብ የመነጠል ተልዕኮ ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበሩት ወንጀለኞችን በተጠና ክትትል መያዙንና እርምጃ መውሰዱን የዕዙ የ303ተኛ ኮር የህ/ግንኙነት መምሪያ አስታውቋል። በቁጥጥር ስር የዋሉት ግለሰቦች በተለያዩ አካባቢዎች እየቸዠተዘዋወሩ መኪና መዝረፍ ፣ አስገድዶ መድፈር ፣ ተቋም መዝረፍ የመሳሰሉትን ወንጀሎች ሲፈፅሙ የነበሩ መሆቸውም ተገልፆል።
በተደረገው ክትትል መኪና አግተው አንድ ሚሊዮን ብር ሲጠይቁ ከነበሩት ውስጥ ተመስጌን ባዩህ እጅ ከፍንጅ ተይዞ እርምጃ የተወሰደበት ሲሆን ፣ ተባባሪዎቹ አለቤ ጉበና እና አለሙ ብርሐኑ የተባሉ ግለሰቦች ደግሞ ቁስለኛ ሆነዋል። ሌላኛው ጌታሁን አዲሴ የተባለው ግለሰብ ደግሞ ከተማ በመቀመጥ የተዘረፈ ገንዘብ በተለያዩ አካውንቶች እየተላከለት መሆኑን የክትትል መረጃዎች ያመለክታሉ ሲል ዕዙ አስታውቋል።
የ303ኛ አሳምነዉ ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ አያይዞም ፣ '' የአገዛዙን ተልዕኮ ተቀብለው በመሰል ተግባር ላይ የተሰማሩ የወንጀል ቡድኖችን እንደማይታገስና የተጀመሩ እርምጃዎችም ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ'' ጠቁሟል!
1.2k
0
1
17
አድማስ አማራ/Admas Amhara
11 Aug, 22:39
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Prev
Next
3.1k
0
1
5
አድማስ አማራ/Admas Amhara
11 Aug, 22:39
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Prev
Next
ከአስተሪዮ ከተማ '' አስተሪዮ ታዳጊ ከተማ ላይ የመንግስት ወታደሮች ከሴቶች አንገት ላይ ሀብል ሳይቀር እየፈቱ እየወሰዱ ነው። ቤት ለቤት እየዞሩ ልብስና ነጠላ ጫማ እንኳን አልቀራየውም። እባካችሁ መረጃውን አድርሱልን!'' ሲል አድርሶን ነበር።
ይሄው ዛሬ ጦሩ ከሐምሌ 26_ነሐሴ 02/2018 ዓ.ም መሽጎበት ከሰነበተው ሁለት እጁ እነሴ ወረዳ አስቴሪዮ ታዳጊ ከተማ መውጣቱን ተከትሎ ከማህበረሰቡም አልፎ በህዝብ መገልገያ ተቆማት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን አካባቢውን የተረከበው የአፋብን 54ተኛ ክ/ጦር አስታውቋል ። ክ/ጦሩ ይፋ ባደረገው መግለጫ ''የህዝብ መገልገያ ተቋማትን ካምፕ እና ምሽግ በማድረግ አስቴሪዮ ከተማ ላይ የሚገኘውን የኢትዮ-ቴሌኮም ታወር ካምፕ በማድረግ ለ1ሳምንት መሽጎ በመቆየት ህዝቡ የስልክ አገልግሎት እንዲቋረጥ የሶላር ሲስተም ባትሪወችን እና ፓኔሎችን ሙሉ የኤሌክትሪክ መስመሩን በመቆራረጥ እና ቦክሶችን በመሰባበር ጉዳት ያደረሰ ሲሆን በከተማው ውስጥ የሚገኙ በርካታ የንፁሀን መኖሪያ ቤቶችን ሱቆቹን እና ሆቴሎችን በመዝረፍ ነሐሴ 3 የዘረፋቸውን እቃዎች በተሽከርካሪ ጭኖ ወጥቷል። '' ሲል አረጋግጧል።
2.3k
0
0
4
አድማስ አማራ/Admas Amhara
11 Aug, 22:10
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
00:54
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Prev
Next
የአገዛዙ የጦር ጀት ተመትቶ ተከሰከሰ!
ዛሬ ጠዋት 4፡30 ላይ #የኢትዮጵያ አየር ሀይል ንብረት የሆነ የጦር አውሮፕላን ፣ በምሥራቅ ሸዋ ዞን፣ ቦራ ወረዳ፣ ጎራ ለማን ቀበሌ በOLA ታጣቂዎች ተመትቶ መከስከሱ ታውቋል። በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩት 2 ፓይለቶች በፓራሹት ወደ መሬት የወረዱ ሲሆን በአካባቢው የነበረው የመከላከያ ኮማንዶ ሰራዊት ባደረገው ከፍተኛ ርብርብ ፓይለቶቹን በሄሊኮፕተር ሊታደጋቸው እንደቻለም ተዘግቧል።
አውሮፕላኑ በወደቀበት በዚህ አካባቢ በርካታ የኦሮሞ ነጻነት ጦር ሀይሎች የሚገኙ ሲሆን ተመቶ የወደቀው የጦር ጀት በመከላከያ ሰራዊት ከመነሳቱ በፊት በፍጥነት አካባቢውን መቆጣጠራቸውም ተነግሯል።
2k
0
0
6
አድማስ አማራ/Admas Amhara
11 Aug, 22:07
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
00:42
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የአገዛዙ ኃይሎች ግልገል በለስ ከተማን ከጉሙዝ ኃይሎች መልሰው በቁጥጥር ስር ለማዋል ወደከተማ ውስጥ በዘፈቀደ ሲተኩሱ በዋሉት ከባድ መሳሪያ በርካታ ሰላማዊ ነዋሪዎች መገደላቸውና በንብረት ላይ ውድመት መድረሱ ታውቋል!
ጥቃት ከደረሰበት አካባቢ መካከል ግልገል በለስ መነሀሪያ ላይ በተፈፀመ ጥቃት በመነሀሪያ ውስጥ የነበሩ በርካታ ቀጣቶች ተጨፍጭፈዋል።
ጉብዴን ቃልአቀባይ ከሰአታት በፊት በሰጠው ቃለመጠይቅ '' አገዛዙ ንፁሀንን ኢላማ ማድረጉን ተከትሉ ተጨማሪ እልቂት ላለመጋበዝ የተቆጣጠርነውን የግልገል በለስ ከተማ ፣ ኦፕሬሽን ሰርተን በመልቀቅ ወጥተናል'' ሲል አስታውቋል!
2.2k
0
6
3
አድማስ አማራ/Admas Amhara
3 Aug, 22:59
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
00:57
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Prev
Next
4.9k
0
13
Показано
6
последних публикаций.
Показать больше
7 745
подписчиков
Статистика канала
Популярное в канале
''አስ-ከ-ሬን ማንሳት ተከልክለን አውሬ እየበላው ነው!''😥 ለአመታት የዘለቀው የአበሽጌ ወረዳ ሰቆቃ አሁንም ተባብሶ ቀጥሏል። የኦሮሚያ ክልል አዋሳ...
Пост #3710: Фото
ከአስተሪዮ ከተማ '' አስተሪዮ ታዳጊ ከተማ ላይ የመንግስት ወታደሮች ከሴቶች አንገት ላይ ሀብል ሳይቀር እየፈቱ እየወሰዱ ነው። ቤት ለቤት እየዞሩ ልብስና...
የአገዛዙ የጦር ጀት ተመትቶ ተከሰከሰ! ዛሬ ጠዋት 4፡30 ላይ #የኢትዮጵያ አየር ሀይል ንብረት የሆነ የጦር አውሮፕላን ፣ በምሥራቅ ሸዋ ዞን፣ ቦራ ወ...
የአገዛዙ ኃይሎች ግልገል በለስ ከተማን ከጉሙዝ ኃይሎች መልሰው በቁጥጥር ስር ለማዋል ወደከተማ ውስጥ በዘፈቀደ ሲተኩሱ በዋሉት ከባድ መሳሪያ በርካታ ሰላማ...