አሁን ላይ ከማሰራጫው በጥራት እየተሰራጨ ነው።
ምናልባት ለአዲስ ሰው ከ አልፉርቃን ቻናል ለመስማት⤵️
👉መጀመርያ የአልፉርቃን ቻናል ጆይን ማለት ከዛም ቀጥታ ስርጭት በሚጀመርበት ጊዜ አልፉርቃን ገብቶ ከላይ በቀኝ በኩል join የሚል ፅሁፍ ይመጣል ከዛም በኋላ join የሚለው በመንካት ድምፁን በመጨመር ማዳመጥ ይቻላል።
👉አልፉርቃን ቻናል ከማሰራጫው በጥራት
እየተሰማ ሞባይሉ ላይ እየተቆራረጠ ላስቸገረው የስልኩ ኔትወርክ ሊሆን ስለሚችል ቼክ ያድርግ።
ምናልባት እነዚህን ሞክሮ እምቢ ካለ⤵️
እንደ አማራጭ ስልኩ ✈️ flight mode ላይ አድርጎ ይመልስ ወይም ከቀጥታ ስርጭቱ ወጥቶ ተመልሶ ይግባ።
👉ይህንን ሁሉ አድርጎ እምቢ ካለ ስልኩ እራሱ update ማድረግ ከዛም የቴሌግራም ቻናሉ play store ላይ ገብቶ update በማድረግ إن شاء الله ይስተካከላል።