ለሰልጣኞች አቀባበል ተደርጓል
አማራ ፖሊስ ህዳር 29/2017 ዓ.ም
በክልሉ ከሁሉም አካባቢ የተመለመሉ የ33ኛ ዙር የመደበኛና አድማ መከላከል ምልምል የፖሊስ አባላት በብርሸለቆ መሰረታዊ ዉትድርና ማሰልጠኛ ት/ቤት የስልጠና ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ተካሂዷል።
በመክፈቻ መርሀ ግብሩ ላይ የመከላከያና የፖሊስ ኮሌጅ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል ።
የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ዋና ዳሬክተር ረዳት ኮሚሽነር አበበ ደለለ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈው ሰልጣኞች ከምንግዜውም በላይ የተሻለ ፖሊሳዊ ዕዉቀት ፣ሙያዊ አመለካከትና ስነምግባር ተላብሰው ስልጠናቸውን እንዲከታተሉ አሳስበው የስልጠና ቆይታቸው የተሳካ እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል ።
ሰልጣኞች በበኩላቸው ለሚሰጣቸው ስልጠና እራሳቸውን በሚገባ እንዳዘጋጁ አረጋግጠዋል ።
ዘገባው ፦ የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ህ/ግንኙነት ነው