የመንግስት እና የህዝብን የሰላም ጥሪ ለተቀበሉ የሸኔ ታጣቂዎች አቀባበል ተደረገላቸው።
በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር የመንግስትን የሰላም ካውንስሉን፣የአባገዳወችን፣የሀገር ሽማግሌን ጥሪ ተቀብለው እጅ ለሠጡ የሸኔ አባላት አቀባበል ተደረገላቸው።
ኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር በደዋ ጨዳ ወረዳ ታጥቀው በጫካ ሲንቀሰቀሱ የነበሩ የሸኔ አባላት እጅ መስጠት እንደቀጠለ ነው
በዛሬው እለት አቶ ቃሲም መሀመድ የትግል ስሙ ጃል ሹርቤ አቶ ሀሰን አህመድ የትግል ስሙ ኮማንዶ እንዲሁም አቶ የሱፍ አልይ የትግል ስሙ ጉማ ባስ የሚባሉ የሸኔ አባላት በተለምዶ ቁርቁራ አባልዩ በሚባለው ቦታ ተገኝተው እጅ ሰተዋል።
ሶስቱም በሸኔ የትጥቅ አደረጃጀት ውስጥ አመራር መሆናቸውን ተናግረዋል።
እጃቸውን ሰተው የገቡበት ሀይሎችም የነበሩበት የትጥቅ ትግል ስህተት እንደነበርና የገዛ ማህበረሰባቸው ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሲያደርሱ እንደ ነበር በመግለፅ ወደፊትም ህዝባቸውን ለመካስ ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል።
በአቀባበል መርሀ ግብሩ ላይ የመንግስት አመራር አካላት፣አባገዳወች ፣ የሰላም ካውንስሉንና የሀገር ሽማግሌወች ተገኝተዋል