Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🚨 «ሻዕቢያ ምላሹን በእጥፍ ያገኛል» — ዶክተር አብርሃም በላይ
የኑክሌር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር አብርሃም በላይ፣ የኤርትራ መንግሥት በኢትዮጵያ ውስጥ በሚካሄደው ግጭት ቀጥተኛ ተሳታፊ መሆኑን በመግለፅ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ አስተላለፉ።
🔹 ዋና ዋና ነጥቦች፦
የኤርትራ ሠራዊት ተሳትፎ፦ የኤርትራ መንግሥትና ሠራዊቱ ሙሉ ትጥቅና መሣሪያ ይዘው በግንባር ተሰልፈው በጦርነቱ መሳተፋቸውን፣ በርካታ ወታደሮች መሞታቸውንና መማረካቸውን እንዲሁም በርካታ መሣሪያዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ገልጸዋል።
የተሰጠ ማስጠንቀቂያ፦ የኤርትራ ወታደራዊ ተሳትፎ ምላሹ በእጥፍ ሆኖ እንደሚመለስና በሰው ሀገር ገብቶ ከሽፍታና ከባንዳ ጋር ተጣምሮ መንቀሳቀስ የሚያስከትለውን ውጤት በምላሹ የሚያገኙት መሆኑን አስታውቀዋል።
📌 Ankuar News Network
ፈጣንና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👉 AnkuarNews.t.me
👉 AnkuarNews.t.me
#አንኳር_ዜና #ኢትዮጵያ