ETHIO BARCELONA ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Telegram


የታላቁ ክለባችን ባርሴሎና ደጋፊዎች እና የንጉሱ አድናቂዎች ቻናል
🔵 የሻምፒዮኑ ክለባችን ትኩስ ትኩስ ዜናዎች እና ስለ ንጉሱ ማንኛውም አይነት መረጃ 🔴
🔵ቀጥታ ስርጭት 🔴
🔵ቅድመ ጨዋታ ትንተናዎች 🔴
🔵ያልተሰሙ የክለባችን እና የሊዮ ቁጥራዊ መረጃዎች በሚያምር አቀራረብ 🔴
CREATORS:- @MESTES10 AND Visca Barça!! ◾️

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Telegram
Статистика
Фильтр публикаций


ዛሬ የተሰሙ ትኩስ ትኩስ የዝውውር መረጃዎች አሰልቺ ባልሆነ መልኩ አቅርበናል 🔥READ NEWS🔥 የሚለውን በማንካት ብቻ ያንብቡ!




📸| ከዛሬው ልምምድ የተወሰዱ ምስሎች ❤️✨

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


Репост из: Betna
❗️❗️❗️ ለእያንዳንዱ ገቢ ተጨማሪ የ350ብር ጉርሻ💰

💵በቤታችን ፈታ እያልክ ቦነስ ጥግግ ድረስ💵

❗️❗️❗️ አስደሳች : ቀላል :  ተወዳጅ

✈️ Betna.bet        ✈️ Telegram


❗️ ማን ዩናይትድ የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት አሌሃንድሮ ባልዴን ለማስፈረም እያሰቡ በመሆኑ ተጨዋቹ በባርሳ ያለውን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተሉ ይገኛሉ።

የባርሳ እቅድ እሱን በ€30-€40M መሸጥ ቢሆንም፤ ዩናይትድ ግን የመግዛት አማራጭ ባለው የውሰት ውል ላይ ብቻ ነው ፍላጎት ያለው።

[moillorens & samuelmarsden ]

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


🚑✅| OFFICIAL MEDICAL NEWS፦

ኤብሪማ ቱንካራ እሁድ እለት ከ ሲኤፍ ቪላኖቫ (CF Vilanova) ጋር በነበረው ጨዋታ ላይ በግራ ቁርጭምጭሚቱ ላይ የጅማት መበጠስ (traumatic ligament injury) ጉዳት ገጥሞታል።

ተጨዋቹ ለማገገም የሚያስፈልገው ጊዜ በግምት ስድስት ሳምንታት ያህል ነው።

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


#ከርዕስ ውጭ

የ12ተኛ ክፍል ሃገር አቀፍ የፈተና ውጤት ወይ በዛሬው እለት ካልሆነም በነገው ዕለት ይፋ እንደሚደረግ የትምህርት ሚኒስቴር  ማስታወቁ የሚታወስ ነው።

እኛም የቻነላችን ቤተሰብ ለሆናችሁ እና በመላ ኢትዮጵያ ለምትገኙ ውጤት ተጠባባቂዎች.... መልካሙ ሁሉ እንዲገጥማችሁ በኢትዮ ባርሴሎና ስም እንመኛለን

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


🚨📲| Fermín López on IG;

“It's ok, Ba7man is back.🦇”

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


📲 | Roony on IG: Good start boys 💙❤️

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


ኤልቼዎች ለሜሲ እና ለአርጀንቲና ተገቢውን ክብር ሰጥተው ነበር፤ አሁን ደግሞ ለባርሴሎናም ተመሳሳይ ነገር አድርገዋል!!

Class 🫶🏽👏🏼👏🏼

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


Репост из: Betna
🚨 ሲገባም ሲወጣም አንቆርጥም 🚨

💵 ገቢ እና ወጪ በነፃፃፃ 💵

❗️❗️❗️አስደሳች : ቀላል :  ተወዳጅ

✈️Betna.bet       💬Telegram


የዘንድሮ የላማስያ ምሩቃችን ይሆን ዣቪ??🔥

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


🚨ጋቪ ሐሙስ ዕለት ከአትሌቲክስ ክለብ ጋር የሚደረገው ጨዋታ ሊያመልጠው ይችላል ነገር ግን በሚቀጥለው ሳምንት ለራዮ ጨዋታ ዝግጁ ይሆናል።

- fansjavimiguel

@BARCAFANSETHIO




🚨| ባልዴ ከኤልቼ ጋር ከነበረው ጨዋታ ውጪ ቢደረግም፣ ስለወደፊት ቆይታው ግልጽ ውሳኔ እስኪሰጥ ድረስ ዛሬ ከዋናው ቡድን ጋር መደበኛ ልምምድ ሰርቷል።

ካሳዶ እና ፎርት ግን ከክለቡ ሊለቁ ስለሚችሉ አሁንም ከቡድኑ ተገልለው ይገኛሉ።

[RogerTorello]

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


ኒኮሎ ትሬሶልዲ ( 21 አመቱ) በፕረሲንግ ከ አለም ቁጥር 1 ነው ተመልከቱ ያለውን ቁጥራዊ መረጃ።

በተጨማሪም ያለፉት 5 ጨዋታዎች ላይ ጎል አስቆጥሯል።

ለክለባችን የ አልቫሬዝ ካልተሳካ ይሄ ሁነኛ አማራጭ ይመስለኛል።

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


🚨✅|𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋

ፓብሎ ጋቪ በትናንትናው ጨዋታ ላይ በቀኝ ጉልበቱ ላይ ከባድ ምት (ግጭት) አስተናግዶ ነበር።

ዛሬ ጠዋት የተደረጉት የህክምና ምርመራዎች ጉዳቱ መጠነኛ መጋጨት ብቻ መሆኑን አረጋግጠዋል።

በአጭር ጊዜ ውስጥም ወደ ልምምድ ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል።

@BARCAFANSETHIO


🚨✅𝐂𝐎𝐍𝐅𝐈𝐑𝐌𝐄𝐃:

ጋቪ ዛሬ የሕክምና ምርመራውን ካደረገ በኋላ ምንም ጉዳት አሰንዳልደረሰበት ተረጋግጧል።

- RogerTorlleo

@BARCAFANSETHIO

Показано 18 последних публикаций.