🗣️ ቫንዳይክ ስለ ኑኔዝ
"ኑኔዝ የሊቨርፑል ተጫዋች ከሆነበት ቀን ጀምሮ ጉልበትን መነሳሳትን ይዞ መጥቷል። አጥቂዎች የሚመዘኑት በሚያስቆጥሩት ግቦች ነው። ዛሬ ለድላችን ትልቅ ሚና ነበረው። ይገባዋል!”
@BisratSportTm