ዩናይትድ ዶርጉን ለማስፈረም ተስማማ !
ማንችስተር ዩናይትድ ዴንማርካዊውን የግራ መስመር ተመላላሽ ፓትሪክ ዶርጉን ለማስፈረም ከሊቼ ጋር በቃል ደረጃ ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።
ዩናይትዶች ቀተጫዋቹን 30 ሚልዮን ዩሮ እና ተጨማሪ ታይቶ የሚጨምር 5 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ የሚከፍሉ ይሆናል።
ማንችስተር ዩናይትድ ከተጨዋቹ ጋር በግል ቀደም ብለው ከስምምነት መድረሳቸውን ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።
ተጫዋቹን ለማታውቁት በሉክ ሾው ቦታ ነው የሚጫወተው!
@BisratSportTm