ቫንድቬን ተመለሰ !
ሚኪ ቫንድቬን ከጉዳቱ በማገገም ለጨዋታ ዝግጁ እንደሆነ እና በነገው ጨዋታ የተወሰኑ ደቂቃዎች ሊጫወት እንደሚችል ፖስቴኮግሉ ተናግሯል።
በተመሳሳይ ዜና ሳር እና ቢሱማ ከጉዳት አገግመው ለጨዋታ ብቁ የሆኑ ሌሎች ተጫዋቾች ናቸው።
@BisratSportTm