“ ትልቅ ዋንጫ እንደምናሸንፍ አላውቅም “ አርቴታ
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው ትልቅ ዋንጫ ስለማሸነፉ እንደማያውቁ ተናግረዋል።
ትልቅ ዋንጫዎችን ያሸንፉ እንደሆነ ጥያቄ የቀረበላቸው አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ “ አላውቅም “ ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።
መድፈኞቹ በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ከመሪው በስድስት ነጥብ ርቀው ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጡ በሻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፉን ለመቀላቀል ተቃርበዋል።
በተጨማሪም ከኤፌ ካፕ ውድድር ውጪ የሆኑ ሲሆን በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical