ለክቡራን ደንበኞቻችን
ከታህሳስ 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች አሻራና ፎቶ ለመስጠት በቀጠሮ ቀናችሁ ብቻ ወደ ተቋማችን እንድትመጡ ያሳወቅን መሆኑ ይታወቃል።
ስለሆነም ይህንን አውቃችሁ ዋና መስሪያ ቤት እና የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶቻችን በቀጠሮ ቀን ብቻ በመገኘት የታደሰ መታወቂያ እና የልደት የምስክር ወረቀት ኦርጅናል ይዛቹ በመቅረብ እንድትስተናገዱ እያሳሰብን በቀጠሮ ቀኑ ያልተገኘ በድጋሚ የሚያመለክት መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት