🧩 ማይክሮሶፍት የዊንዶውስ 10 ተጠቃሚዎች ወደ ዊንዶውስ 11 እንዲያሻሽሉ አሳሰበ 🖥
📌 ማይክሮሶፍት እ.ኤ.አ. ከጥር 10/2023 ጀምሮ ለዊንዶውስ 8.1 ሁሉንም የደህንነት ዝመናዎች እና ቴክኒካዊ ድጋፎች ማቆሙን አስታውቆ ነበር። በተመሳሳይ የዊንዶውስ 7 ድጋፍ በጥር 14/2020 ማብቃቱ ይታወሳል። አሁን ደግሞ የዊንዶውስ 10 ድጋፍ እ.ኤ.አ. ከጥቅምት 14/2025 ጀምሮ እንደሚያቆም ማይክሮሶፍት ገልጿል። ይህም እነዚህ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ከተጠቀሰው ጊዜ በኋላ ሁሉንም አይነት ዝመናዎችን ስለማያገኙ ለደህንነት ስጋቶች ተጋላጭ ይሆናሉ።
📌 በአሁኑ ጊዜ ዊንዶውስ 7ን፣ ዊንዶውስ 8.1ን ወይም ዊንዶውስ 10ን ለሚጠቀሙ ስርዓቶች፡-
🖥 ኮምፒውተርዎ ዊንዶውስ 11ን ለመጫን አነስተኛ መስፈርቶችን የሚያሟላ መሆኑን እንዲያረጋግጡ፤
🖥 በዊንዶውስ ዝመና ውስጥ ያለውን የማሻሻያ አማራጭ እንዲከተሉ፤
🖥 ኮምፒውተርዎ መስፈርቶቹን የማያሟላ ከሆነ ወይም ምትክ የሚያስፈልገው ከሆነ ዊንዶውስ 11ን ወደሚደግፍ አዲስ ኮምፒውተር ለመሸጋገር የሚያስችልዎትን አማራጭ እንዲወስዱ ማይክሮሶፍት በሰጠው ማሳሰቢያ ገልጿል፡፡
JOIN and SUBSCRIBE
ComuTech &
DifferentVideos
#SHARE #SHARE