💔
አንዳንዴ ልብን❤️ መከተል አይምሮን ማጣት ነው
እያለቀሰ 😢የሚሞትልህን ትተህ
እየሳቀ የሚገልህን እንድትከተል ያረግሀል
💔
አንዳንዴ ደሞ አይምሮን መከተል
ልብን❤️ ማጣት ይሆንብሀል ፍቅርህን ❣ትተህ
ፍልስፍናን እንድትከተል ያረግሀል
🥀🥀
አንዳንዴ ልብን❤️ መከተል አይምሮን ማጣት ነው
እያለቀሰ 😢የሚሞትልህን ትተህ
እየሳቀ የሚገልህን እንድትከተል ያረግሀል
💔
አንዳንዴ ደሞ አይምሮን መከተል
ልብን❤️ ማጣት ይሆንብሀል ፍቅርህን ❣ትተህ
ፍልስፍናን እንድትከተል ያረግሀል
🥀🥀