#ሮናልዶ_ሽልማቱን ከተቀበለ ቡኋላ የተናገረው ድንቅ ንግግር ፡
🗣"በ18 ዓመቴ ብሄራዊ ቡድኑን ስቀላቀል ህልሜ የመጀመሪያ ኢንተርናሽናል ዋንጫን ማሸነፍ ነበር። አሁን 25, 50 ደርሻለሁ እና ለምን 100 አልደረስኩም? እና ለምን 150,200 አልሆንም? ትልቅ የኩራት ስሜት ነው። ካሸነፍኩ በኋላም ቢሆን ብዙ ዋንጫዎች ለብሔራዊ ቡድን ከመጫወት የተሻለ ነገር የለም።"
"አገርህን፣ ባህልህን፣ ወገንህን ወክለህ መጫወት በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ። ይሄንንም የምለው አንዳንድ ፖርቹጋልን መወከል የማይፈልጉ ተጫዋቾች ስላየሁኝ እና ስላዘንኩኝ ነው ። በብሔራዊ ቡድናቹህ ተዝናኑ የፖርቹጋል ህዝቦች ሆይ ፣ በፍጥነት ወደ ቀጣዩ ዙር እናልፋለን።"
@CristianoRonaldo_ETH