Tomorrow is Inauguration day🥳
ነገ ሁሉም Crypto traders በጉጉት የሚጠብቁት ቀን ነው
ነገ Jan 20, 2025 Trump ወደ ስልጣን ሚመጣበት ቀን ነው
በነገው እለት trump ስልጣን ከመያዙ ጋር ተያይዞ 'Bitcoin reserve' officially ሊጀመር ነው🤩
ለዚህም ነው Crypto traders በጉጉት የሚጠብቁት
የ bitcoin reserve ብቻ ሳይሆን የ solana እና የ XRP reserve ይጀመራል 👀
እሄን ነገር እንደቀላል ነገር እንዳታዩት, crypto marketን በጣም affect ያረገዋል አስቡበት
ነገ በጣም high የሆነ volatility ስለ ሚኖር ተጠንቀቁ
አሁን በቅርብ ጊዜ list የተደረገውና በጣም ብዙ ሰዎችን millionaire ያረገው $TRUMP ከ market በጣም ብዙ liquidity drain አርጓል ለዛ ነው አብዛኞቹ coin እየቀነሱ ያሉት
ግን ድንገት market dump ቢያረግ እንዳትደናገጡ institutions ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ market ውስጥ ስለገቡ ነው👹
ነገ trump በንግግሩ ወቅት ስለ crypto ካወራ, market boom🤑
ትሬደሮች ካላቹ ነገ News trading strategy ብትጠቀሙ በሽ dollar ይዛቹ ትወጣላቹ
በነገራችን ላይ news trading strategy በጣም ከምወዳቸውና በአግባቡ ከተጠቀማቹት በጣም profitable ሚያደርጋቹ strategy ነው
ለማንኛውም stay updated, ነገ ከዜና ጋር ብትሆኑ ተመራጭ ነው😉