ዳዕዋ 𝙩𝙪𝙗𝙚


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


በሶሻል ሚዲያ ቆይታችን ላይ
➡️ሱና ህያው ማድረግ ካልቻልን✅
➡️ማህበረሰቡን በመልካም
መጥቀም ካልቻልን✅
➡️ወይም ሰዎች ወደ አላህ እንዲመለሱ
ካላስታወስን ✅
👌እሱ ላይ ጊዜ መግደላችን ምንም
ኸይር የለውም 🚫
ቻናሉን ለወዳጅ ዘመድዎ በመላክ የመልካም ስራ ተቋዳሽ ይሁኑ ለአስተያየት @Ibnu_Ahmed12

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: ˢᵘⁿᵃʰ ʷᵃᵛᵉ
⚠️ካፊሮች የሚያከብሩትን በዓል▫️ እንኳን አደረሳቹ▫️ ማለት 🛑 አይፈቀድም

🧠ምርጫውን 👈በመንካት ትክክል መሆናቹን አረጋግጡ


➡️🌹ˢᵘⁿᵃ ʷᵃᵛᵉ¹ 👈የሚል ከመጣ✅
➡️username not found👈የሚል ከመጣ❌


Репост из: ˢᵘⁿᵃʰ ʷᵃᵛᵉ
⚡️ረሱል 『🤍በሕይወታቸው ስንት ጊዜ ሃጅ አድርገዋል

🧠ምርጫውን 👈በመንካት ትክክል መሆናቹን አረጋግጡ

➡️🌹ˢᵘⁿᵃ ʷᵃᵛᵉ¹ 👈የሚል ከመጣ✅
➡️username not found👈የሚል ከመጣ❌


🕋 መስፈርቱን ባሟላ ሙስሊም ላይ ሐጅ 🕋 የማድረግ ግዴታ አለበት ⁉️

🔤〽️እዉነት ﴾true ﴿

🔤〽️ሐሰት ﴾false ﴿


🧠ምርጫውን 👈በመንካት ትክክል መሆናቹን አረጋግጡ

✅🌹ˢᵘⁿᵃ ʷᵃᵛᵉ¹
❌username not found


🆕 🌸🔤✅🔤🔤 🆕

👍ለሱና ቻናል ባለቤቶች ና አድሚኖች በሙሉ ቻናላቹን የምታሳድጉበት ምርጥ እድል ይዘን መተናል።


🔠🅰️🔠🔠 መመዝገብ የምትፈልጉ በሙሉ ከታች ባለው ሊንክ መመዝገብ ትችላላቹ።

🟥ማስታወሻ ዝርዝር ሁኔታውን ስትመዘገብ ይነገራቹሃል ።

🤪 ምዝገባ በነፃ ነው 🤪

🎴 t.me/m/D0nnHQDIYWRk 🟢


⭐️በዲናችን ትንሹ ዒድ የሚባል የለም

🤩〽️እዉነት ﴾true ﴿

🤩〽️ ሐሰት ﴾false ﴿

🧠ምርጫውን 👈በመንካት ትክክል መሆናቹን አረጋግጡ

✅ˢᵘⁿᵃʰ ʷᵃᵛᵉ
❌username not found


⭐️ረሱል እንዲህ (🤍) ብለዋል፦

▫️ረመዳንን ፆሞ ከሸዋል (ወር) ስድስት ቀናት ፆምን ያስከተለ ➖➖ ሙሉ እንደፆመ ይቆጠራል።▫️

🅰〽️ ሳምንቱን

🅰️〽️ወሩን

🅰️ 〽️አመቱን

🔔ምርጫውን በመንካት ትክክል መሆናቹን አረጋግጡ

ትክክል ከሆናቹ ▫️Add ˢᵘⁿᵃʰ ʷᵃᵛᵉ ▫️የሚል ይመጣላቹሃል ▫️


መልዕክቱ ይሰራጭ‼
===============

#ScamAlert



✍ ኧረ! ይሄን የጥንቃቄ መልዕክት በአስቸኳይ ሼር አድርጉት!

ብዙ ሰው እየተሸወደ ነው።

«የቴሌግራም ፕሪሚየም በነፃ ተቀብለዋል!» የሚል የአማርኛ ጽሑፍ ከስሩ ሊንክ ያለው እየተሰራጨ ነው።

ልብ በሉ! ሊንኩን ከተጫናችሁት አካውንታችሁ 100% ተጠልፏል።


በምታውቁት ሰው አካውንት ቢላክም፤ አውቆ ሳይሆን እርሱም ተበልቶ ነው።
ሊንኩን በፍፁም እንዳትከፍቱ።

ሳታውቁ በስህተት የከፈታችሁ ካላችሁ በአስቸኳይ ይህን አድርጉ።

መጀመሪያ ፕሮፋይላችሁ ላይ ወዳለው Settings ላይ ግቡ Devices የሚለውን ንኩት። በቀይ የተፃፈውን Terminat All Other Sessions የሚለውን ተጫኑና ከሁሉም አካውንታችሁ ሎግኢን ከተባለባቸው ዲቫይሶች ውጡ።  Ok በማለት 24 ሰአት ሳይቆይ አስወግዱት። 24 ሰዓት ከቆዬ ይህን ማድረግ ላትችሉ ትችላላችሁ። ምክንያቱም እነርሱ ይህን ስቴፕ ተከትለው እንደ ዋና ባለቤት ሆነው እናንተን ያባርሯችኋል። 

ብዙ ሰው እየተበላ ስለሆነ እባካችሁ በየቦታው ሼር አድርጉት። እንደው መቼ ነው የሚገባችሁ?

በስካመሮች ጉዳይ ስንት ጊዜ ልናገር? አሁን ማነው በነፃ ፕሪሚየም የሚሰጣችሁ?

ኧረ! ተው ጓዶች አትስገብገቡ! በአቋራጭ ለመበልፀግ አትጣደፉ።




አልሐምዱ ሊላህ! ሸዕባን አጠናቀናል። ቅዳሜ ረመዷን 1 ነው። ምሽቱን ተራዊሕ እንጀምራለን።


Репост из: PIC COMPETITION
የረመዳን ፆም ነገ ይጀምራል 😍😍

1446 ኛው የረመዳን ፆም ነገ የካቲት 22 ይጀምራል።

ጨረቃ ዛሬ ማምሻውን በመታየቷ ፆሙ ነገ ቅዳሜ እንደሚጀምር ተረጋግጧል ።

ለመላው የ ኦስማን ኢትዮጵያ ሜምበሮች በሙሉ በቻናላችን ስም ረመዳን ከሪም ለማለት እንወዳለን 🤗❤

@osmanethiopia
@osmanethiopia


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ከረመዷን በፊት!


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
👉A missage from allah👂

#Share_to_all_Muslims🙏

Remdan is comming☺️

@DAEWA_TUBE


☪☪☪☪☪

✅ ኢማሙ ሻፊኢይ መድረሳ


በመድረሳው የሚሰጡ ደርሶች:-

ከቃዒደቱ ኑራኒያ ጀምሮ እስከ ቁርዐን ሂፍዝ

🔘አቂዳ                          🔘አደብ

🔘ሲራ                          🔘 ተጅዊድ
     
                  🔘ፊቂህ
             

✅ለወንዶች ቀኑን ሙሉ በተመላላሽ
✅ለሴቶች ቀኑን ሙሉ በተመላላሽ
✅ለወንድም ለሴትም ከ ትምህርት መልስ ከ ዐስር እስከ መጝሪብ
✅በመድረሳው አከባቢ ላሉ ሰዎች ታሳቢ ያደረገ ከ መጝሪብ እስከ ዒሻእ እና ከ ሱብሂ ብሀላ

አድራሻ:ጎሮ ጉሊት በአባይ ባንክ ወረድ ብሎ ከትንሹ ከሀምዛ መስጂድ ዝቅ ብሎ

➡️ለበለጠ መረጃ:
                        0973848989
                     0940474808
                   


▪️▪️▪️▪️🔸🔸▪️▪️▪️▪️▪️


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ረጀብ ሄዶ ሻዕባንም መጣ‼

https://t.me/DAEWA_TUBE


﴿لو كان الدينُ بالرأي لكان أسفلُ الخُفِّ أولَى بالمسحِ من أعلاهُ ، وقد رأيتُ رسولَ اللهِ ﷺ يمسحُ على ظاهرِ خُفَّيهِ﴾


✍ ታላቅ የዳዕዋ እና የሙሐደራ  ጥሪ


📅 የፊታችን ቅዳሜ ማለትም ጥር 24 / 2017 በዓይነቱ ልዩ እና ከአራቱም የሀገራችን ክፍሎች በሚመጡ ተላላቅ መሻይኾች እና ኡስታዞች ለየት ያለ የዳዕዋ እና የሙሐደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ።

📪 እርሶም ከነቤተሰብዎ የዚህ ኸይር ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል ይምጡ  ይማራሉ ይጠቀማሉ ።

📤ሌሎችንም በመጋበዝ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ።

🚘 የሴቶች መስገጃ አንዲሁም በቂ እና አስተማማኝ የመኪና መቆሚያ ተዘጋጅቷል ።

🕌 دار الحديث السلفية قلطو ـ غمر  للعلوم الشرعية.

🕌 መርከዝ አስ-ሱና ለሸሪዓዊ እውቀት ።

  "من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين "


አድራሻ👉ምስራቅ አዘርናት በርበሬ ቂልጦ ጎሞሮ


ተደጋጋሚ ኀጢአት ቅጣት አለው።

~ ትለምደውና ልብህ ላይ ይደፈደፋል።
~ መልካምና መጥፎ ይደበላለቅብሃል።
~ ሸርና ኸይር መለየት ይሳንሃል።
~ የዒባዳን ጣእም ይነሳሃል።
~ የዚክርን ጥፍጥና ታጣለህ።
~ ሶላት ቢያልፍህ ግድ አይኖርህም።
~ ጀማዓ መኖሩን ጭራሽ ትዘነጋለህ።
~ ሱብሒ ይረፍድብሃል።
~ ቁርአንን ጨርሶውኑ የት እንዳለ ትረሳለህ።
~ ድሮ ኀጢአት ነው ብለህ ታስበው የነበረ ዛሬ ጽድቅ መስሎ ከታየህ በርግጥም ሃርድ ዉስጥ ነው።

نعوذ باالله

منقول


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ተናፋቂው እንግዳችን 🌙

አልናፈቃችሁም???

@DAEWA_TUBE


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ወላሂ! የጋዛን አሁናዊ ሁኔታዎች የሚያሳዩ ቪድዮዎችን ብታዩ፤ ራሳችሁን ትጠላላችሁ።


የሒጃብ ጉዳይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ፋይሉ መዘጋት አለበት።

ሁልጊዜ በየአመቱ በተመሳሳይ አጀንዳ ስንጮኽ አንኖርም። ክብሪት በተለኮሰ ቁጥር ለማጥፋት ስንታገል፤ ብዙ ወሳኝ ነገሮች ተገቢውን ትኩረት ሳንሰጣቸው ለሌላው መጠቀሚያ ይሆናሉ።

Показано 20 последних публикаций.