በአቋም መዋዠቅ እየተፈተነ የሚገኘው ማን ሲቲ ከቶተንሃም ድል በኋላ ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር አጓጊ ፉክክር ይጠብቀዋል።
ከሻምፒየንስ ሊግ በጊዜ የተሰናበተው የፔፕ ቡድን በእርግጥ የቀጣዩን ውድድር ዘመን ተሳትፎ ሊያረጋግጥ ይችላል? ወይስ ኖቲንግሃም ወደ ቻምፒዮንስ ሊግ የመመለስ ዕድሉን ያሰፋል?
ሃሳባችሁን አጋሩን
👉 ሁሉንም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ በዲኤስቲቪ ሱፐርስፖርት ይመልከቱ።
ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh#PremierLeagueallonDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia