በቡሬ ከተማ የነበረ የአድማ ብተና ሀይል ዋና አዛዥ የአማራ ፋኖ በጎጃም የቡሬ ዳሞት ብርጌድን መቀላቀሉን ባህርዳር ዊክሊክስ ከብርጌዱ አመራሮች ያገኘችው መረጃ ያስረዳል ።
አዛዡ የሻለቃ ማዕረግ ያለው ሲሆን ብርጌዱን በሚቀላቀልበት ወቅትም ከፍተኛ ወንድማዊ አቀባብል እንደተደረገለት ታውቋል ።
©BW
አዛዡ የሻለቃ ማዕረግ ያለው ሲሆን ብርጌዱን በሚቀላቀልበት ወቅትም ከፍተኛ ወንድማዊ አቀባብል እንደተደረገለት ታውቋል ።
©BW