8ኛ ክፍለጦር- ቁይ ከተማን ተቆጣጠረ ።
ጎጃም ስራውን መሬት ላይ ሰርቶ ጨርሷል ።
እግራችን እስኪላጥ ዙረን አደራጀተን ፣አንድ አድርገን ፣ ሃይላችንንና ትጣቃችንን አሟልተን ዘመቻ 100 ተራሮችን እየተገበርን እነገኛለን።
አሁን የሚያቆመን ምድራዊ ሃይል የለም። መኪናዎችን መማረክ ተችሏል። እስረኛ መማስፈታት ተችሏል።
ድል በድል ሆነናል።
እመኑኝ ገና 90% እቅዳችንን አልተጠቀምንም ።ይህ ጅማሮነው ።
አዲስ ትውልድ፣
አዲስ አስተሳሰብ፣
አዲስ ተስፋ።