👋🏼👋🏼ሠላም የተወደዳችሁ እንዴት ናችሁ😍😍!!
💫💫ነገ ሐሙስ ጥር 15 በ fellowship ልዩ የሆነ የአምልኮ እና የፀልት ፕሮግራም ተዘጋጅቷል🎉🎉
⚠️በጊዜ ጀምረን በጊዜ እንድንጨርስ ሁላችንም ⏰9:50⏰ እንገናኝ‼️
መዝሙር 138:1-4 NASV
እግዚአብሔር ሆይ፤ በፍጹም ልቤ አመሰግንሃለሁ፤ በአማልክት ፊት በመዝሙር አወድስሃለሁ።ወደ ቅዱስ መቅደስህ እሰግዳለሁ፤ ስለ ምሕረትህና ስለ ታማኝነትህ፣ ለስምህ ምስጋና አቀርባለሁ፤ ስምህንና ቃልህን፣ ከሁሉ በላይ ከፍ ከፍ አድርገሃልና።