ከሳምንት በፊት በለቀቅነው ቦርጭን በህክምና እንዴት ማጥፋት ይቻላል በሚለው ርእሳችን
ከ 100,000 በላይ እይታን አግኝቷል ።
ስለሆነም ቦርጭን ከምናጠፋበት ዋና መንገዶች ዋና አማራጭ የሆነው ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ሲሆን
እቤት ውስጥ ሆነን እነዚህን ቀለል ያሉ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ቦርጭን ማጥፋት ይችላሉ
አሁን በ ዮቲውብ ቻናላችን በመሄድ
ISSA certified personal Trainer
ትንሳይ ብርሃኑ ጋር ቆይታ አድርገናል።
በቀላሉ ቦርጭን ያጥፉ
ቦሌ ቡልቡላ ማሪያም ማዞሪያ
ፐልስ ፊትነስ ጂምናዚየም በመምጣት አብረውን መስራት ይችላሉ
https://youtu.be/zZCUggh-1DA