DREAM SPORT™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


DREAM SPORT™ ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
➠የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➠የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➠የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➠ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
ለማስታወቂያ ስራ:- @Alhabesha995
https://t.me/Gogostar_bot?start=_tgr_VplMBNsxMGFk

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ከ12 አመታት በፊት በዚህች ቀን ነበር የማንቸስተር ዩናይትድ የምንጊዜም ታላቅ አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ለ26 አመታት ከቆዩበት ዩናይትድ ጋር በመለያየት ጡረታ የወጡት!

1,500 ጨዋታ
895 ድሎች
38 ዋንጫ

ዛሬም ርቆ በቀያይ ሴጣናቱ ቤት የሚወደድ ድንቅ ሰው ፈርጉሰን ❤️

@Dream_Sportss
@Dream_Sportss


📅 ከ16 አመታት በፊት በዛሬዋ እለት በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ቼልሲ ላይ በእግርኳስ ታሪክ አሳፋሪው የዳኝነት በደል ተፈፀመ።


@Dream_Sportss


🚨🇳🇱   አርኔ ስሎት የሊቨርፑል አሰልጣኝ ሆኖ በመጀመርያው የውድድር ዘመን የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን አሸንፏል!  🏆✅


🏆 🇬🇧ማንቸስተር ዩናይትድ: 20
🏆 🇬🇧ሊቨርፑል: 20

🤔 በእንግሊዝ ውስጥ ትልቁ ክለብ የቱ ነው?

@Dream_Sportss


🚨ኖቲንግሃም ፎረስት፣ አስቶንቪላ፣ ኒውካስል እና ቶተንሃም ጃክ ግሬሊሽን በክረምቱ ለማስፈረም ፍላጎት ያላቸው ሲሆን ማን ሲቲ ደግሞ በ£40M አካባቢ ለመሸጥ ፍቃደኞ ናቸው።

@Dream_Sportss


🇬🇧በማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች በዘንድሮው የፕሪምየር ሊግ ግጥሚያ ብዙ ቁልፍ ቅብብሎች

◉ 7 - ብሩኖ ፈርናንዴዝ vs ሌስተር
◉ 7 - ብሩኖ ፈርናንዴዝ vs በርንማውዝ

@Dream_Sportss


🚨 ጁድ ቤሊንግሃም፣ አንቶኒዮ ሩዲገር እና ሉካስ ቫዝኬዝ ትናንት ቀይ ካርድ ተመልክተዋል

@Dream_Sportss


አሰላለፍ

10:00 | በርንማውዝ ከማን.ዩናይትድ

@Dream_Sportss


🍿 የዛሬ ጨዋታዎች |

⏰ ምሽት 10፡00
🍒 በርንማውዝ vs ማን ዩናይትድ 👹

⏰ ከቀኑ 12፡30
🔴 ሊቨርፑል vs ቶተንሃም 🐓
🌳 ኖትም ፎረስት ከ ማን ሲቲ 🔵

ዛሬ ሊቨርፑል ፕሪሚየር ሊግን ያሸንፋል? 🤔

@Dream_Sportss


🇮🇹ክርስቲያን ፑሊሲች በ2024-25 ለሚላን 16ኛ ጎል በማስቆጠር የውድድር ዘመኑን ከፍተኛ ጎል አስመዝግቧል።

@Dream_Sportss


በአንድ የፕሪሚየር ሊግ የውድድር አመት በተቀያሪ ተጫዋቾች ብዙ ጎል ያስቆጠሩ ቡድኖች፡- 

◎ 15 - አርሰናል (2009/10)
◎ 15 - ማን ሲቲ (2011/12)
◎ 15 - ሊቨርፑል (2015/16)
◉ 15 - ፉልሃም (2024/25)

@Dream_Sportss


🚨 የማንቸስተር ዩናይትዱ አለቃ ሩበን አሞሪም በክረምቱ ወቅት ቪክቶር ኦሲምሄንን ዋነኛ የአጥቂ ኢላማቸው አድርገውታል - ቼልሲዎች ከ £40m ፉክክር በመውጣት በማሳደዳቸውም ከፍ ያለ ግምት አግኝተዋል።

ምንጭ፡ ሚረር

@Dream_Sportss


🚨 ምንም ነገር ካልተበላሸ ካርሎ አንቸሎቲ አዲሱ የብራዚል አሰልጣኝ ለመሆን እየተቃረበ ነው።

@Dream_Sportss


ማንቸስተር ዩናይትድ ከማቲየስ ኩንሃ ጋር የቃል ስምምነት ላይ ደርሰዋል።

ዩናይትድ በመጪዎቹ ሳምንታት የውል ማፍረሻውን £62.5m ለመክፈል አስቧል

@Dream_Sportss


🟡 ሮናልዶ በኤሲያ ቻምፒየንስ ሊግ ባደረጋቸው 8 ጨዋታዎች 7 ጎሎችን ከመረብ ጋር ማዛመድ ችሏል።

@Dream_Sportss


🏆 ኮፓ ዴል ሬይ
🏆 የስፔን ሱፐር ካፕ
⏳ 1ኛ በላሊጋ
⏳ UCL ግማሽ ፍፃሜ

@Dream_Sportss


🇬🇧ማንቸስተር ሲቲ:

ከሪያል ማድሪድ የባሎንዶር አሸናፊውን ፍላጎት ለመቀልበስ ሲሉ ለሮድሪ አዲስ ኮንትራት ሊያቀርቡ ነው

@Dream_Sportss


🇪🇸ባርሴሎና በዚህ ሲዝን ትሪቡን ማሸነፍ ከሚችሉ ሁለት ክለቦች አንዱ ሆኖ ቀጥሏል  🏆🏆🏆

@Dream_Sportss


ባርሴሎና የ2025 ኮፓ ዴል ሬይ አሸንፏል 🏆

@Dream_Sportss


ጁቬንቱስ  የራስሙስ ሆጅሉንድን ስምምነት ካጣ  ማቲዎስ ኩንሃን ከዎልቭስ ለማስፈረም ከዩናይትድ ጋር ፉክክር ውስጥ ይገባል

@Dream_Sportss


ላሚን ያማል በአዲስ የፀጉር ስታይል 💫💎

@Dream_Sportss

Показано 20 последних публикаций.