💥ለአዲስ_አበባ_ጤና_ባለሞያዎች
#የሙያ_ ብቃት_ማረጋገጫ (license)ለ አዲስ (እድሳት ) ለማድረግ hrl.moh.gov.et online system ለማመልከት የሚጠይቃቸው ቅድመ ሁኔታዎች
•3 በ 4 የሆነ 2 ፎቶ ግራፍ
• መታወቂያ
• የ8ኛ ከፍል፣10ኛ ክፍል፣12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት
• የ9ኛ 10ኛ፣11ኛ እና 12ኛ ክፍል ትራንስከርቢት
• ዲፕሎማ/ዲግሪ/
• የዲፕሎማ/ዲግሪ ትራንስክርቢት(ስቱደንት ኮፒ)
• የስራ ልምድ(ለእድሳት) (including payroll for private and NGO employees)
• የድጋፍ ደብዳቤ(support letter)(በስፖንሰር ለተማሩ)
• የቀድሞ የሙያ ፈቃድ (ለእድሳት)
• 3 ወር ያላለፈዉ የህክምና ማስረጃ(medical exam certificate)
• COC( ለዲፕሎማ)
• CPD ለሚያስፈልጋቸዉ የጤና ባለሞያዎች