አንዳንድ ተማሪዎች ስለ SAT(Aptitude) ፈተና ጥያቄ አወጣጥ እየጠየቃቹን ትገኛላቹ፡፡
Text Book ሳይኖረው ኢንትራንስ ፈተና ላይ የሚመጣው SAT ብቻ ስለሆነ ፤ ከዚህ በፊት ከነበሩት ኢንትራንስ ፈተናዎች ላይ በመመስረት ከላይ ያለውን የ SAT focus area አዘጋጅተንላችኋል፡፡
ለጓደኞቻቹ share ማድረግ አንዳትረሱ፡፡
Source: Ethio Matric