GOAT ምን ማለት ነው?
ፍየል ማለትም ነው ግን እሱን ማለቴ አይደለም 😁
ብዙ ጊዜ Ronaldo is the GOAT ወይም Messi is the GOAT ሲባል እንሰማለን።
GOAT ማለት የ Greatest of All Time የቃላት መነሻ ስብስብ ነው።
ትርጉሙ ደሞ የምንጊዜም ምርጥ ማለት ነው።
Who is the GOAT of football?
❤️ Messi
🔥 Ronaldo
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us