ሰው ሲያስነጥስ በ አማርኛ ይማርህ እንላለን
በ እንግሊዘኛ ደሞ : Bless You
እንላለን።
ሰው Bless you ሲለን ደሞ እኛ
⚡️ Thank you!
⚡️ May you be blessed too!
ብለን መመለስ እንችላለን።
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
በ እንግሊዘኛ ደሞ : Bless You
እንላለን።
ሰው Bless you ሲለን ደሞ እኛ
⚡️ Thank you!
⚡️ May you be blessed too!
ብለን መመለስ እንችላለን።
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us