ስለውጭ ማስታወቂያ
የማስታወቂያ አዋጅ ቁጥር 759/2004 አንቀፅ 21 ላይ እንደተደነገገው ማንኛውም ሰው አግባብ ካለው የመንግስት አካል ፈቃድ ሳያገኝና እንደ አግባብነቱ ባለቤቱ ወይም ባለይዞታው ሳይስማማ፡-
1. በማንኛውም ሕንጻ፣ ግድግዳ፣ አጥር፣ የአውቶብስ ፌርማታ፣ ምሰሶ፣ የቴሌኮም አገልግሎት መስጫ መሣሪያ ወይም ሌሎች መሰል ነገሮች ላይ፤
2. በማንኛውም መንገድ፣ አውራጎዳና፣ የባቡር ሀዲድ ወይም የሕዝብ መጓጓዣ ላይ፤ ወይም
3. በማንኛውም የሕዝብ አገልግሎት በሚሰጥ ሥፍራ ላይ፤ የውጭ ማስታወቂያ መለጠፍ፣ መስቀል፣ መትከል ወይም በሌላ መንገድ ማስቀመጥ አይቻልም፡፡
በመገናኛ ብዙኃን እና በማስታወቂያ ይዘቶች ላይ የህግ ጥሰት፣ የሙያ ስነ-ምግባር ግድፈት፣ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሲመለከቱ በ9192 ነፃ የስልክ መስመር ደውለው ማሳወቅዎን አይርሱ፡፡
#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል
የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይጎብኙ፦
ድረ ገጽ
www.ema.gov.et
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/ethiopian.media.authority/
ትዊተር
https://twitter.com/ethmediaauth?lang=en
ሊንክዲን
https://www.linkedin.com/in/ethiopian-media-authority-711169219?utm_source=share&utm_campaign=share_via&utm_content=profile&utm_medium=android_app
ዩቲዩብ
https://www.youtube.com/channel/UC43CTskC37Jr5BkcGKbMghw
ቴሌግራም
https://t.me/EthMediaAuth
ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@ethiopianmediaaut?_t=8qZ0zzXZlNW&_r=1